"I Start where the News Story Stop"

Esleman Abay

Interested in deepening the discussion about new Nile projects, the website as a platform explores the engagements of water users, planners and researchers in multiple projects of river basin development. By experimenting with different theories and methodologies of representing river basin development experiences, we aim to open up new perspectives on the simultaneous transformation of the Nile water distribution, differences between its users and categories through which these are known.

WhatAboutism በመረጃ ‘ጦርነት’ ውስጥ

WhatAboutism ስትራቴጂው በሰዎች ባህሪ ውስጥ ብቻ ሳይወሰን በፖለቲካ እሰጣገባዎች ውስጥም የሚተገበር ሆኗል፤ ወቀሳ እና ትችት ሲሰነዘር የወቃሽ መሰል ወንጀል በአፃፋነት ማቅረብ…። Whataboutism እንደ ፖሮፓጋንዳ ስትራቴጂ

Read More »

የግብፅ ብርቱካን

እስሌማን ዓባይ ~ የዓባይ:ልጅ የዓባይ ውኃ ነገር አሁንም “ወይ ዓባይ..!’ የሚያስብል ነው..። እንደማንኛውም የአለም ሀገር የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ በግብፅም የሙቀት መጨመር ያስከተለ ይሁን እንጂ

Read More »

የናይል ተፋሰስ ሀገራት ከግብፅ ጎን እንዲሆኑ ዓለም አቀፍ ጫና ይደረግልን: ካይሮ

የናይል ተፋሰስ ሀገራት ከግብፅ ጎን እንዲሆኑ ዓለም አቀፍ ጫና ይደረግልን
በ #UNWaterConference2023 ላይ የግብፅ መስኖ ሚኒስትር ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ህጎችን ጥሳለች በማለት ካይሮ የአረብ ሀገራትን የውሃ ችግር ለመቅረፍ ትሰራለች ብለዋል..

Read More »
No more posts to show

Social Media

Twitter Campaigns

© 2022 Esleman Abay. All rights reserved.

Categories