የሱዳን መከላከያ ኃይልን እና በአልፋሻቃ ዙሪያ የተሰራጩ ዜናዎች የኛ አይደሉም: የሱዳን ጦር ኃይሎች ቃል አቀባይ ፅ/ቤት

القوات المسلحة تنفي اخبار مضللة حول اسر جنود اثيوبيين

“በተለያዩ ሳቴላይት ቻናሎች ድረገፆች ስለ አልፋሽቃ ስለ ሱዳን መከላከያ እና በምስራቅ ድንበር የኢትዮጵያ ወታደሮች ቤተሰቦችን በተመለከተ የሱዳን ጦር ኃይል ፅህፈት ቤትን በማጣቀስ ሲሰራጩ የነበሩ ሰበር ዜናዎች ስህተት እንዲሁም የተዛቡ ናቸው።”
“የሱዳን መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ድንበራችን ላይ ካለው ሁኔታ ጋር በተያያዘ ለየትኛውም ሚዲያ የሰጠነው ምንም መግለጫ የለም።”
“የሱዳን መከላከያ ሰራዊት የተመለከተ መረጃ የመስጠት ብቸኛ እና ህጋዊ ስልጣኑ የጦር ኃይሉ ፅሕፈት ቤት ብቻ በመሆኑ ማንኛውንም የሚዲያ ይዘት ከጦር ኃይሉ መረጃ ውጭ ሌሎች ምንጮችን በመጠቀም ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት የመረጃውን ባለቤት ሃላፊነት የሚጋፋ እና የህግ ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑ ሊታወቅ ይገባል።”

  • የሱዳን ጦር ኃይሎች ዋና ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት
    ባወጣው መግለጫ የዓባይልጅ Esleman Abay via, suna tv

الخرطوم28-6-2022(سونا)- قال مكتب الناطق الرسمي باسم القوات المسلحة انه قد تواترت اليوم على بعض القنوات الفضائية والمواقع الإلكترونية أنباء  عاجلة غير صحيحة ومضللة منسوبة للجيش السوداني و مصادر عسكرية عن تحركات للقوات  و أسر جنود إثيوبيين بمنطقة الفشقة.

و  تؤكد القوات المسلحة السودانية على عدم إصدارها لأي تصريحات أو بيانات لهذه القنوات  أو لغيرها من المواقع الإكترونية في أي شأن يتعلق بالموقف اليوم على حدودنا الشرقية.

كما ينوه المكتب بأنه المصدر الوحيد المعتمد لأخبار القوات المسلحة السودانية، وأن نشر  أي محتوى لأي مصدر غيره تتحمل مسئوليته وتبعاته القانونية جهة الإصدار

source, suna tv ⬇️

https://suna-news.net/read?id=743241

Share:

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

On Key

Related Posts

VK Russian online social media and social networking service

© 2022 Esleman Abay. All rights reserved.

Follow Us

Categories