“ለዓባይ ውኃ እና ለተፋሰሱ ሀገራት መልካምን ለሚያበረክትልን የኢትዮጵያ ዝናብ እንፀልያለን። ግብፃዊያን ዓባይን እንደ አባታችን፣ በዙሪያው ያለውን ምድር እንደ እናታችን እንቆጥራለን።”
▪️የግብፅ ርዕሠ ሊቃነ-ጳጳስ ቴዎድሮስ፣ ብፁዕ አቡነ-ዮሴፍን ዛሬ በካይሮ በተቀበሉበት ወቅት የተናገሩት
“We pray for the Nile water and for the rain that falls in Ethiopia as it brings good to many countries,” Pope Tawadros said. “In Egypt, we consider the Nile our father and the land around it our mother.”