አውሮፓ ህብረ፣ አሜሪካ እና የኢትዮጵያ ጉዳይ; አውሮፓ ከአሜሪካ ነፃ መሆን እየመረጠ ይሆን?

በእስሌማን ዓባይ የዓባይ ልጅ

የአሜሪካ የልማት ባንክ በትግራይ ጦርነት ሰበብ ለነ ሳፋሪኮም ይሰጣል የተባለውን 500 ሚሊዮን ዶላር ማዘግየቱ የተነገረው ጥቅምት 18እኤአ ነው። የአሜሪካው የልማት ባንክ ዓለም አቀፍ የልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ፈረንጆች አዲስ ዓመት ኢትዮጵያ ውስጥ ሥራ እጀምራለሁ ላለው በሳፋሪኮም የሚመራ ጥምረት ሊሰጥ የነበረውን 500 ሚሊዮን ዶላር ማዘግየቱ ከሳምንት በፊት ተነግሯል፡፡
ባንኩ ከትግራይ ጦርነት ጋር በተገናኘ ሁኔታዎችን በቅርበት እየመረመርኩ ነው ያለ ሲሆን፣ በዚህም የሚሰጠውን ገንዘብ አዘግይቻለሁ ነበር ያለው።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሌሎች የማዕቀብና የጫና ረቂቆችን በማውጣትና ፕሮፓጋንዳ በመንዛት እንደተጠመደ ይታወቃል።

የአውሮፓ ህብረት ግን የተለየ ጎዳና የያዘ ይመስላል፤ እንደስካሁን አካሄዶቹ ከሆነ። ህብረቱ የVodafone እና Safaricom ጥምረት በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፈቃድ ሰጥቶቷል። በመስከረም 8 2021 የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በገለልተኛ ኩባንያ የተለያዩ ጥናቶችን አስደርጎ ኩባንያዎቹ መቀጠል ይችላሉ ብሏል። ድጋፍም ያገኛል ነው ያለው።

ሌላው የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የውስጥ ቀውስ በተመለከተ ለማዕቀብ እንዲሰበሰብ አየርላንድ ብትጠይቅም ያለስምምነት ነበር የተበተነው። በመቀጠል የተለያዩ የአውሮፓ ህብረት ባለስልጣና ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበር ቀውሱን መፍታት እንደሚፈልጉ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትር ጋር ምክክር ሲያደርጉ ተመልክተናል።
ከዚህ ቀጥሎ በነበሩት ቀናት ደግሞ ከ59 በላይ የጀርመን ግዙፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በስፋት ኢንቨስት እንዲያደርጉ ያለመ የምክክር መድረክ የተካሄደውም ባሳለፍነው ሳምንት በጥቅምት 19 ቀን 2014 ነው።
የጀርመን አፍሪካ ቢዝነስ ማህበር ዋና ዳይሬክተር ክላውዲያ ቮስ የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ያለውን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በስፋት መዋለ ንዋያቸውን እንደሚያፈሱ እምነታቸው መሆኑን በመድረኩ ላይ ገልጸዋል።

አውሮፓ ህብረት የአሜሪካን አካሄድ እየተውት ይሆን!
ህብረቱ የዋሽንግተንን አካሄድ ማማረር ከጀመረ ቆየት ብሏል። ጎልቶ መታየት የጀመረው በቻይና አሜሪካ ውዝግብ ወቅት ነው። በዚህም የአሜሪካን ራስ ወዳድ አካሄድ ሲያጣጥሉና ከቻይና ጋር ያላቸውን ትብብር በማሳደግ የበለጠ እንደሚጠቅማቸው አቋም እየያዘ ስለመሆኑ በስፋት ይነገራል።
ምክንያቱን በንግድ ብቻ ብንመለከተው አውሮፓ ህብረት ከቻይናና አሜሪካ ያላቸው የንግድ ልውውጥ የአጠቃላዩን 39በመቶ ይሸፍናል። ቻይና ከህብረቱና ከአሜሪካ ያላት ልውውጥ ደግሞ የአጠቃላይ ንግዷን 30 በመቶ መሆንን የአሜሪካ ንግድ ልውውጥ ከቻይናና ከህብረቱ ጋር የአጠቃላዩን 35 በመቶ የሚበልጥ ነው። (Centre for European Reform; 21 Sept 2020)

ያለፈው ጥቅምት መጀመሪያ 2021 ላይ ካቶ ተቋም ባቀረበው ፅሁፍ የአውሮፓ መንግስታት በራሳቸው ቆመው እንዲሰሩና ተግዳሮቶቻቸውን ተጋፍጠው ችግሮቻቸውን ለመቅረፍ አሜሪካን መመልከት ማቆም አለባቸው ብሏል።

የአውሮፓ ኮሚሽኑ አባል ቲዬሪ ብሬተን በበኩላቸው “በአውሮፓ ህብረትና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል የነበረው መተማመን እንደተሸረሸረ የሚያሳዩ ሁነቶች እየበረቱ ናቸው” ነበር ሲሉ ወቅሰዋል። “በአውሮፓ አገራት ዘንድ አንድ የተበላሸ ነገር ስለመኖሩ ስሜቶች እያደጉ ናቸው” ያሉት የኮሚሽኑ አባል “ምንም ጥርጥር የለውም መንስኤው የአሜሪካ በእብሪትና ንቀት የሚወሰዱ እርምጃዎች ናቸው። የሚገርመው 2ኛው የዓለም ጦርነት ካበቃ ከሰባ ስድስት ዓመታት ቢሞላውም አውሮፓ በአሜሪካ ላይ ጥገኛ መሆኗ አሳፋሪ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።

የፋይናንሺያል ታይምስ ተንታኙ ፊሊፕ እስቴፋን አተያይ በፅሁፉ የተካተተ ሲሆን እሱም “የተለመደው የአሜሪካ አለመታመንና እምነት ማጉደል ለአጋሮች ምን ያህል ግድየለሽና ርህራሄ የለሽ መሆኗን በተደጋጋሚ ያረጋግጣል” ብሏል።
“ዩናይትድ ስቴትስ ራስ ወዳድነትን ከማሳደድ ርቃ አታውቅም” ሲልም ህብረቱ አዲስ ስትራቴጂ መከተል እንዳለበት የሚሰነዘሩ ሐሳቦችን አጠናክሯል።

ታዲያ በተለያዩ አውዶች ከታየው አንድነትና ድል ጋር ተዳምሮ በዲፕሎማሲው ረገድም እንደ አውሮፓ ህብረት ያሉ አጋሮች ወደ ቀድሞ ትብብራቸው ይመለሱ ይሆን? አመላካቾች ቢኖሩም ተጨባጩ በቀጣይ ጊዜያት የሚገለጥ ሲሆን ይህንኑ ያገናዘብ አካሄድ መቀየስ ግን ለነገ የማይባል ስራ ነው።

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
እስሌማን ዓባይ

ዋቢ
https://www.cato.org/commentary/europeans-whine-us-unreliable-time-them-take-over-responsibility-their-own-security

Share:

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest

1 thought on “አውሮፓ ህብረ፣ አሜሪካ እና የኢትዮጵያ ጉዳይ; አውሮፓ ከአሜሪካ ነፃ መሆን እየመረጠ ይሆን?”

 1. เบทฟิก เว็บตรง เว็บไซต์slot online เบทฟิก สล็อตเว็บตรงไม่ผ่านเอเย่นต์
  ฝากถอนไม่มีขั้นต่ำ BETFLIX1X.COM เราคือ BETFLIX เว็บตรง เราคือ ผู้เปิดบริการ เว็บเดิมพันslot เว็บตรง
  ไม่มีขั้นต่ำ แหล่งรวมเกม เว็บตรงสล็อตออนไลน์ ฝากถอนไม่มีขั้นต่ำ มากยิ่งกว่า sixty ค่าย ทางเข้าเล่น BETFLIK24 ได้บริการ เว็บสล็อตออนไลน์ ของผู้เปิดบริการ BETFLIX1X.COM มาพร้อมบริการดีๆต่างๆจำนวนมาก ที่ช่วยให้สมาชิกทุกท่าน สามารถร่วมสนุกและทำกำไรจาก BETFLIX เว็บตรง ได้มันส์เพลิดเพลินสนุกไร้ขีดจำกัด ด้วยบริการและระบบดีๆต่างๆมาก เช่น ระบบฝากถอน AUTOไม่มีขั้นต่ำในการฝากถอน รวดเร็ว ทันใจ ภายใน ห้า วินาที ไม่ต้องทักหาแอดมินอีกต่อไป ไม่ต้องส่งสลิป ทุกๆท่าน
  สามารถทำการฝากถอนออโต้ฝากถอนไม่มีขั้นต่ำ ได้ด้วยตัวเอง ฝากถอน อัตโนมัติฝากถอน ไม่มีขั้นต่ำ เบท1บาท สามารถร่วมสนุกกับ เกมสล็อตออนไลน์ BETFLIX68 ได้เช่นกัน จบปัญหาเรื่องเงินในการลงทุน เปิด USER BETFLIX789 ตอนนี้ รับโปรโมชั่นต่างๆมากมีทั้งสำหรับUSERเก่าและUSERใหม่ มาพร้อมโหมด สล็อตทดลองเล่นฟรี ให้USERทุกคน ได้ศึกษารูปแบบและวิธีการเล่น สัมผัสบรรยากาศของเกมจริงๆ ได้ก่อนวางเดิมพันด้วยเงินจริง พร้อมเปิดบริการ SLOT BETFLIK แล้วตอนนี้ มากกว่า 1,000 สามารถร่วมสนุกสนานได้ก่อนใครที่ ทางเข้า
  BETFLIX ตลอด 24 ชั่วโมง ยินดีเปิดให้บริการUSERทุกท่าน ตลอด 24
  ชม. ไม่มีวันหยุด
  สมัคร USER เบทฟิก ง่ายๆเพียง 4 ขั้นตอน BETFLIX SLOT ไปที่หน้า สมัคร จากนั้น ให้USERทุกคน กรอกข้อมูลส่วนตัวของทุกคน ที่จำเป็นในการ สมัครสมาชิก เช่น ชื่อ – นามสกุล ,
  เบอร์โทรศัพท์ , หมายเลขบัญชี ,
  ชื่อบัญชีธนาคาร และอื่นๆ ข้อมูลส่วนตัวของสมาชิกทุกคนจะถูกเก็บเป็นความลับ
  ปลอดภัย 100% หลังจาก เปิดสมาชิก BATFLIK68 เสร็จเรียบร้อยแล้ว ให้ไปที่หน้า เข้าระบบ
  จากนั้น กรอกข้อมูลที่ เปิดสมาชิก BETFLIX24 ไปก่อนหน้านี้ เพียงเท่านี้ สมาชิกทุกคน
  ก็สามารถร่วมสนุกและทำกำไรจาก เว็บตรงสล็อตออนไลน์ ไม่มีขั้นต่ำ จากค่าย SLOT BETFLIXได้ทุกที่ทุกเวลาตลอด 24 ชม.
  รองรับการเล่นผ่าน IOS และ ANDROID สำหรับUSERทุกคน ที่ต้องการจะรับ โปรโมชั่นสล็อต ต่างๆ ก็สามารถติดต่อหาทีมงานของผมได้ที่ @betflix1x (มี@) ได้ตลอด 24 ชม.
  ค่ายสล็อต BETFLIK789 ที่เปิดให้บริการบน BETFLIX1X.COM สำหรับผู้บริการ ทางเข้า BETFLIX ได้เปิดบริการบน เว็บพนันสล็อตเว็บตรง ไม่ผ่านเอเย่นต์
  ไม่มีขั้นต่ำ ได้เปิดให้บริการ จากผู้ผลิตโดยตรงจากต่างประเทศ หรือก็คือ ผู้เปิดบริการ BETFLIX1X.COM นอกจากจะเปิดให้บริการ เว็บพนันสล็อต จากค่าย BETFLIX สล็อตออนไลน์
  แล้วยังเปิดให้บริการ SLOT ONLINE เว็บตรง จากค่ายดัง 2022
  ต่างๆอีกแยอะแยะ ครบทุก ค่ายสล็อตออนไลน์ ได้แก่ SLOTPG เว็บตรง , xo slot แตกหนัก ,
  ทางเข้าเล่น JOKER SLOT , สล็อตซุปเปอร์ เว็บใหญ่
  , SLOT AMB เว็บหลัก , pragmatic slot เว็บตรง และก็ค่ายเกมสล็อตอื่นๆอีกหลายค่ายเกม ค่ายสล็อตออนไลน์ สล็อตเว็บตรงไม่ผ่านเอเย่นต์ ไม่มีขั้นต่ำ ที่เราได้เก็บรวบรวมมานั้นมีแต่ค่ายเกมสล็อตออนไลน์ดังๆมี slot online มันๆครบทุกวงจร เว็บพนันที่ครบเครื่อง มีทุกเกมให้ทุกคน ได้เลือกเล่นตามความต้องการของทุกๆคนเปิดบริการ เกมSLOT ONLINE มากกว่า 5,000 เกม 5,
  000 รูปแบบ รวมค่ายสล็อตออนไลน์ เว็บตรง ไม่มีขั้นต่ำ ไว้มากกว่า 60 ค่ายเกมสล็อต เว็บสล็อต BETFLIXJOKER ที่ครบเครื่อง และมาแรงมากที่สุดในตอนนี้ เบทฟิก เว็บตรง เว็บไซต์slot
  อันดับ 1 สำหรับนักพนัน สามารถร่วมสนุกสนานกับพวกเราได้ผ่านระบบออนไลน์ สล็อตไม่ผ่านเอเย่นต์ ฝากถอนไม่มีขั้นต่ำ ทำกำไรจาก เบทฟิก เว็บตรง slot ค่ายสล็อตออนไลน์ ที่กำลังมาแรงในตอนนี้ เว็บพนันเกมสล็อต ได้เปิดให้บริการมาหลายอย่างเจ้า เพราะฉะนั้น การเลือก slot online
  เว็บตรง ฝากถอนไม่มีขั้นต่ำ ที่เปิดบริการจากเว็บแม่
  โดยตรง จะช่วยเพิ่มความมั่นคง ปลอดภัย 100 % ให้กับลูกค้าทุกๆท่าน เล่นได้ จ่ายจริง มาพร้อม ระบบและบริการดีๆต่างๆมากมาย BETFLIX เว็บตรง
  ค่ายสล็อตออนไลน์ เว็บตรง ไม่มีขั้นต่ำ ยอดนิยม 2022 ที่เปิดตัวมาได้ไม่นาน ก็ได้รับการตอบรับเป็นอย่างดี เกมสล็อตออนไลน์ BETFLIK เว็บตรง บริการมากกว่า 1,000 เกม มาพร้อมรูปแบบและวิธีการเล่นที่ไม่ยุ่งยาก หรือ ซับซ้อนใดๆเหมาะกับนักเสี่ยงดวงทุกๆท่าน มือใหม่สล็อต ก็สามารถเล่นได้อย่างเพลิดเพลิน เบทฟิก
  เว็บตรง จะช่วยเปิดประสบการณ์ความมันส์ ที่ทุกๆคนไม่เคยได้รับจากที่ไหนมาก่อน BETFLIX1X.COM มีข่าวสารที่ทุกคนต้องรู้
  เพื่อที่จะทำความเข้าใจก่อนร่วมสนุกสนานกับ ค่ายเกมสล็อตออนไลน์ สล็อตเว็บตรงไม่ผ่านเอเย่นต์ ฝากถอนไม่มีขั้นต่ำ BETFLIX เว็บตรง ได้อย่างไร้กังวล betflix joker

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

On Key

Related Posts

VK Russian online social media and social networking service

© 2022 Esleman Abay. All rights reserved.

Follow Us

Categories