የህወሓት ኃይሎች በተቆጣጠሩት የራያ ቆቦ ንጹሃን ኗሪዎች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት እና ዘረፋ

የ VOA ዘገባ ⬇️

https://amharic.voanews.com/a/6747828.html

የህወሓት ኃይሎች በተቆጣጠሯቸው የሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢዎች በንጹሃን ኗሪዎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ፡፡

የህወሓት ኃይሎች በአፍሪካ ህብረት በኩል የሚደረገውን ድርድር መቀበላቸውን ይፋ ባደረጉ የሰዓታት ልዩነት ውስጥ ነው ጥቃቱ የተፈጸመው ይላሉ አስተያየት ሰጭዎች፡፡

Share:

Share on facebook
Share on twitter
Share on linkedin
Share on pinterest

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

On Key

Related Posts

VK Russian online social media and social networking service

© 2022 Esleman Abay. All rights reserved.

Follow Us

Categories