በጀግናው ኢትዮጲያዊ የሶማሊ ልዩ ፖሊስ የተገደለው የአልሸባብ ከፍተኛ አዛዥ ፉዐድ ሰንቆሌ በአሜሪካ Most Wanted ዝርዝር ውስጥ እስካሁን የተካተተ ነው።
አሜሪካ ፉዐድ ሰንቆሌ እና ሌሎች 7 የአልሸባብ አሸባሪዎች ጋር ነው ያሉበትን ቦታ የጠቆመ፣ የያዘ ወይም የገደለ የየትኛውም ሀገር ዜጋ በሚሊዮን ከሶስት እስከ ስድስት ሚሊዮን ዶላሮች ለመሸለም በ2016 በይፋ ያስታወቀችው። መሰል ሽልማቶችን አሜሪካ #RewardForJustice በሚባል ዲፓርትመንቷ በኩል ነው ተፈፃሚ የምታደርገው።
በዚህም ፉዐድ ሰንቆሌ ለተባለው የአልሸባብ ኮማንደር 5 ሚሊዮን ዶላር ነው የተመደበለት። እስካሁኗ ምሽት ድረስ የሽልማት ማስታወቂያው ክፍት ነው።
በፎቶው ወይም በፖሥት ፅሁፉ የተቀመጡት ስልኮች ለዚሁ ጥቆማ የተዘጋጁ ስልኮች ናቸው።
ቪኦኤ ይህንኑ የሽልማት ማስታወቂያ ይፋ ሲያደርግ ከዘገባም በላይ VOA editorial ስር ነው በልዩ አጀንዳነት የጥቆማ መስጫዎችን ጨምሮ ያስቀመጠው። ቪኦኤ ውሰከጥ የሚሰሩ ኢትዮጵያዊ ጋዜገኞች ተጨማሪ ርቀት ሊጓዙበት ቀላል ጉዳይ ነው።
▪️በአቅራቢያ የሚገኝ የአሜሪካ ኤምባሲ በተመሳሳይ ማሳወቅ እንደሚቻልም ነው ማስታወቂያው የሚገልፀው
Contact the Regional Security Office at the nearest U.S. Embassy,
and
the tip line at www.rewardsforjustice.net or e-mail information to [email protected]. In North America, call 1-800-877-3927.
የዓባይልጅ
ሚያዚያ 2021 ላይ Reward for justice ትዊት ያደረገው 🔻
VOA ላይ የሚገኘው የሽልማት ማስታወቂያ 🔻
https://editorials.voa.gov/a/al-shabaab-fugitive/1492457.html
በአሜሪካ መንግስት Reward for Justice ድረ ገፅ የሚገኘው የሽልማት ማስታወቂያ 🔻