
Air Superiority ለልዩ ብቃቱ የተሰጠው መወድሳዊ ተቀፅላ ነው፤ እጂግ ፈጣኑ ሞስኮ-ሰራሽ የሰማይ አለቃ፣ SU27 Flankers
ምን ልበላችሁ…. የ?? SU-27 ፓይለት ሻምበል መስራች ከወራት በፊት እንደዋዛ ያደመጥንለትን ቃል ኪዳን ዛሬ ላይ በተለዬ ጥሞና ስሙልኝ። ከታች ካስቀመጥኳቸው የቪዲዮ ላይ ታገኙታላችሁ። የሻምበሉን ቃል ካደመጣችሁ በኋላ …. የካይሮውን ሸለምጥማጥ አንቶኖቭ-26 ፍፃሜ እንዴት እንደነበር…የአንካራዋ ጥልማሞት Bayraktar ደግሞ ምላስ ቆራጭ ነበረች። ካስፈለጋችሁ አመጣላችኋለሁ። መቼም አጃኢብ ነው
ጌቾ የማያውቃቸው የይልማ መርዳሳ ንሥሮች
ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነው