Deprecated: mb_convert_encoding(): Handling HTML entities via mbstring is deprecated; use htmlspecialchars, htmlentities, or mb_encode_numericentity/mb_decode_numericentity instead in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-php/src/Facebook/InstantArticles/Transformer/Transformer.php on line 249

Deprecated: Creation of dynamic property Facebook\InstantArticles\AMP\AMPHeader::$headerBar is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-extensions-in-php/src/Facebook/InstantArticles/AMP/AMPHeader.php on line 51
ሙሴ ቢሒ | ከአየር ኃይላችን ምት እስከ ሀርጌሳ የካይሮ ካርድ ተጫዋች ፕሬዝደንትነት

Horn Affairs አፍሪካ ቀንድ

ሙሴ ቢሒ | ከአየር ኃይላችን ምት እስከ ሀርጌሳ የካይሮ ካርድ ተጫዋች ፕሬዝደንትነት

By Esleman Abay

March 17, 2023

ሙሴ ቢሂ | በኢትዮጵያ ንሥሮች የአየር ለአየር ውጊያ dog fight ተመቶ እንደነበር ይታወቃል።

በዚያድባሬ ወረራ ወቅት በአየር ኃይላችን ጀግኖች የሰማይ ላይ ውጊያ ከወደሙ ሚግ ጀቶች መካከል የቀድሞው የሶማሊያ ሪፐብሊክ ወታደራዊ ፓይለት የአሁኑ የሶማሊላንድ መሪ ሙሴ ቢሂ ጄት አንዱ ነበር።

በኢትዮጵያ ድል ከተደረጉ በኋላ snm የተባለ የሶማሊላንድ ተገንጣይ ቡድን ጋር ሆነው የዚያድባሬን መንግስት ከገለበጡ ሰዎች መካከልም ናቸው – ሙሴ ቢሂ..።

የሙሴ ቢሂ መንግስት ለካይሮ ወታደራዊ ቤዝ ስለመስጠት የነዛውን መረጃ እስካሁን አላስተባበለም። የተመቸው ይመስላል።እዚህ አዲስ አበባ ያሉ የሰውየው ቅርብ የሆኑ ጋዜጦች ራሳቸው ስለጉዳዩ አነጋግረው ምላሹን ማድረስ ቢችሉም የፈለጉት አይመስሉም።????????| ከሀርጌሳ እስከ ዘይላ |????????

የዓባይልጅ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #Somaliland