Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6131

Deprecated: mb_convert_encoding(): Handling HTML entities via mbstring is deprecated; use htmlspecialchars, htmlentities, or mb_encode_numericentity/mb_decode_numericentity instead in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-php/src/Facebook/InstantArticles/Transformer/Transformer.php on line 249

Deprecated: Creation of dynamic property Facebook\InstantArticles\AMP\AMPHeader::$headerBar is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-extensions-in-php/src/Facebook/InstantArticles/AMP/AMPHeader.php on line 51
ከሊቢያው ጠባሳ….

Pan Africa አንድ አፍሪካ

ከሊቢያው ጠባሳ….

By Esleman Abay

May 03, 2022

ታላቋ ሊብያ በ1951 እኤኣ የአለማችን የድሃ ድሃ ሃገር ነበረች። ፕረዚዳንት ሞሃመድ ጋዛፊ ወደስልጣን ከወጣ በኋላ ሃገሪቱ አመታዊ ጂዲፒዋ 150 ቢሊዮን ዶላር ሆነ። ከአለም የተበደረችውን ገንዘብ መልሳ እዳዋ O የሆነ የሆነችና የአላማችን ተጽእኖ ፈጣሪ ሃገር ሆነች። የአፍሪካን ከድህነት መውጣት የማይወዱት ፈረንጆች ሃገሪቱን ለማፈራረስ ከፍተኛ ገንዘብ መደቡ በሰፊው መከሩ በምን እና እንዴት ማፈራረስ እንዳለባቸው የረጂም ጊዜ እቅድ አወጡ መክፈል ያለባቸውን መስዋዕትነት ከፈሉ። ሊብያ ውስጥ የእርስ በርስ ጦርነት አስነሱ አሜሪካና ፈረንሳይ ከሃዲ ሊብያውያንን ሃገራቸው ወስደው አሰለጠኑ። በአንባገናዊነት ሰበብ ራሳቸው ጣልቃ ገቡ ለዜጎቿ ምቹ ለጎብኝዎቿ የመንፈስ እርካታ ትሰጥ የነበረችው ባለጋዟ ሃገር ሊብያ ሃብቷ ተዘረፈ ፈራረሰች። በመጨረሻም ለዜጎቿ ሲኦል ሆና ቀረች።ኢትዮጵያውያን ሆይ እባካችሁ እኛ ከአለም ቀድመን የሰለጠንን የመቻቻል የመከባበርና የመረዳዳት ተምሳሌት ሃገር ነበረን ምንም ያክል የገንዘብ ድሃ ብንሆኖም ለዛሬ ጽንፈኞች በቀደዱልን ቦይ ገብተን ለጊዜው ገንዘብ አግኝተን ፍላጎታችን ቢሳካም; ለጊዜው ጽንፈኛና ከሃዲ ባለስልጣናት ሽፋን ቢሰጡንም; ፈጣሪ ያከበረውን ደም አፍሰን መንግስት ሰማያትን ወራሽ እንደሆንን በጭፍን የሃይማኖት ሰባኪያን ቃል ቢገባልንም; ወ.ዘ.ተ.. ተቸግራ በድህነት አንጀቷ አዝና ያሳደገችንን እናት ሃገር እያፈረስን መሆኑን እንድንገነዘው በሰውኛ ቋንቋ ለመግለጽ እወዳለሁ። ለኛ ከፈረሰችው ብርቱ ሃገር ሊብያ በላይ ገላጭ የለንም። ብልጥ ከሌላው ውድቀት ይማራል!!ሱልጣን አህመድ