Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6170

Deprecated: mb_convert_encoding(): Handling HTML entities via mbstring is deprecated; use htmlspecialchars, htmlentities, or mb_encode_numericentity/mb_decode_numericentity instead in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-php/src/Facebook/InstantArticles/Transformer/Transformer.php on line 249

Deprecated: Creation of dynamic property Facebook\InstantArticles\AMP\AMPHeader::$headerBar is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-extensions-in-php/src/Facebook/InstantArticles/AMP/AMPHeader.php on line 51
የህወሃት ስውር የዲጂታል ልዑካን በአዲስ አበባ

Digital Media Trends

የህወሃት ስውር የዲጂታል ልዑካን በአዲስ አበባ

By Esleman Abay

August 26, 2022

የዓባይ፡ልጅ▪️እስሌማን፡ዓባይ

ህወሃት ጦርነቱን (ነሐሴ 17 ንጋት) ላይ ከመክፈቱ በፊት ጀምሮ ነበር tigray under attack በሚለው ሀሽታግ በመቶ ሺዎች የሀሰት መረጃ ትዊተር ማሰራጨት የጀመረው። በሳምንቱ ሰባት ቀናት ብቻም ከ 475 ሺህ በላይ ትዊቶች ሲያሰራጭ ከዚህ ውስጥ ከኢትዮጵያ በሚገኙ አካውንቶች የተሰራጨውም ሀሰተኛ መረጃም በመቶ ሺዎች ሆኗል።

አዲስ አበባ ትግራይ እና አማራ ክልሎች የህወሃቱ ሀሽታግ ከተሰራጨባቸው አካባቢዎች ሆነዋል።በሳምንቱ ውስጥ በተጠቀሰው ሀሽታግ ከ129 ሺህ በላይ ትዊቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የትዊተር Users የተሰራጩ ሲሆን ሶስቱ ቦታዎች የነበራቸው ድርሻ የሚከተለው ነው።▪️አዲስ አበባ 112 ሺ የትዊተር መልእክቶች በሳምንቱ▪️ትግራይ ክልል ውስጥ 15,800 ሺህ ትዊቶች በሳምንት▪️አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች (ከመቶ በታች ትዊቶች ቢሆኑም)

⏯ በሳምንቱ #TPLFisTheCause የሚለው ሀሽታግ በህወሃቱ Tigray Under Attack ሐሽታግ ከ 30,000 በላይ ትዊቶች ብልጫ ተወስዶበት ይታያል።ይህም በመዲናዋ በሚኖሩ አፍቃረ ህወሃቶች ባሰራጩት የ 88 በመቶ የትዊተር ስውር ዘመቻ የተተገበረ መሆኑ ነው።

የዓባይልጅ Esleman abay