Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6131

Deprecated: mb_convert_encoding(): Handling HTML entities via mbstring is deprecated; use htmlspecialchars, htmlentities, or mb_encode_numericentity/mb_decode_numericentity instead in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-php/src/Facebook/InstantArticles/Transformer/Transformer.php on line 249

Deprecated: mb_convert_encoding(): Handling HTML entities via mbstring is deprecated; use htmlspecialchars, htmlentities, or mb_encode_numericentity/mb_decode_numericentity instead in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-php/src/Facebook/InstantArticles/Transformer/Transformer.php on line 249

Deprecated: Creation of dynamic property Facebook\InstantArticles\AMP\AMPHeader::$headerBar is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-extensions-in-php/src/Facebook/InstantArticles/AMP/AMPHeader.php on line 51
የኢትዮ-ራሺያ ልብ፡ለልብ

የዓባይ ጂኦፖለቲካ Nile GeoPolitics

የኢትዮ-ራሺያ ልብ፡ለልብ

By Esleman Abay

June 10, 2022

ለትላንቱ ተአምራዊ ድል አንዱ ሚስጥር ከዚህ ብሶት ጋር የተያያዘ ይሆን? በሩሲያ መስኮብ ከተማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ የነበሩ ምሁር ከአራት አስርት አመታት በፊት ስለ ዓባይ እና ግብፅ ተከታዩን ተናግረው ነበር፦

“..በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠር ሰብዓዊ ፍጡር በሀገሪቱ በደረሰው ረሀብ እንደ ዝንብ ሲረግፍ፤ የሌላ ባዕድ ሀገር ህዝብ የረሀብ ሰለባ እንዳይሆን በዬአመቱ በብዙ ቢሊዮን ሜትር ኩብ የሚገመት የውሃ ሀብቷ ጥሏት ሲጓዝ ኢትዮጵያ በጥሞና ሁኔታውን መመልከት ይከብዳታል። በሌላ በኩል በወንዙ ግርጌ የሚገኝ ሀገር ሳያቋርጥ በሚፈስለት ውሃ የሚገለገል፤ ይህን የመሰለ መአት እየተመለከተ ጉዳዩን እንደራሱ ችግር አድርጎ ካልቆጠረ፤ ይህ ሀገር (ግብፅ) ከወንዙ በላይ ባለው ሀገር ምንም አይነት ወቀሳ ለማቅረብ የሞራል ኃይል ፈፅሞ ሊኖረው አይችልም።”▪️የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የነበሩት ዶክተር ንጉሴ አየለ በሩሲያ ሞስኮ ከተማ ስለ ዓባይ ጉዳይ የተናገሩት፤ ወርሀ ነሐሴ 1986 ዓ.ም~ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በኢምፔሪያሊስቶች ሴራ የተነሳ ተመሳሳይ የስቃይ ታሪክ አላቸው። በህዳሴ ግድቡ ጉዳይ በተጠራው የተ.መ.ድ ፀጥታው ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ሩሲያ ለኢትዮጵያ የቆመችው ከወቅቱ ትዝብቷ ላይ ብቻ ተመስርታ ሳይሆን ዘመናት ያስቆጠረውን የጋራ ህመማቸውንም ከማገናዘብ የመነጨ ነበር – የኢትዮ-ራሺያ ልብ፡ለልብ!🔹 #የዓባይልጅ

ዋቢ▪️Ashok Swain, “Ethiopia, the Sudan, and Egypt: The Nile River Dispute”. The Journal of Modern African Studies, 1997