Horn Affairs አፍሪካ ቀንድ

የካይሮው ሸለምጥማጥ አንቶኖቭ እና የይልማ መርዳሳ ንሥሮች

By Esleman Abay

August 28, 2022

Air Superiority ለልዩ ብቃቱ የተሰጠው መወድሳዊ ተቀፅላ ነው፤ እጂግ ፈጣኑ ሞስኮ-ሰራሽ የሰማይ አለቃ፣ SU27 Flankers   ምን ልበላችሁ…. የ🇪🇹 SU-27 ፓይለት ሻምበል መስራች ከወራት በፊት እንደዋዛ ያደመጥንለትን ቃል ኪዳን ዛሬ ላይ በተለዬ ጥሞና ስሙልኝ። ከታች ካስቀመጥኳቸው የቪዲዮ ላይ ታገኙታላችሁ። የሻምበሉን ቃል ካደመጣችሁ በኋላ …. የካይሮውን ሸለምጥማጥ አንቶኖቭ-26 ፍፃሜ እንዴት እንደነበር…የአንካራዋ ጥልማሞት Bayraktar ደግሞ ምላስ ቆራጭ ነበረች። ካስፈለጋችሁ አመጣላችኋለሁ። መቼም አጃኢብ ነውጌቾ የማያውቃቸው የይልማ መርዳሳ ንሥሮች

         ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነው