ሩስያ – አፍሪካ ግንኙነት ትላንትና ዛሬ

የቀድሞዋ ራሽያ ፌዴሬሽን የአሁና ሩሲያ አፍሪካዉያን ለነፃነት ያደረጉት የነበረዉ ትግል በመደገፍ ያበረከተችዉ አስተዋጽኦ በአብዛኛው አፍሪካዉያን ልብ ዉስጥ በደማቅ ሁኔታ ተከትቦ ይገኛል። ይህም እዉነት ራሽያ በቀላሉ በነፃነት ማግስት ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የቀረበ ወዳጅነት ለመመስረት መንገደ ከፍቷል። ወቅቱ በምስራቁና በምዕራቡ ገራ የነበረው ፍጥጫ ጫፍ የደረሰበትና የጎራ መደበላለቁ ቡዙ የአፍሪካ ሀገራት ወዳጅ ለማፍራት ከቀኝ ወደ ግራ የሚባክኑበት የቀዝቃዛዉ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

Propaganda Why It Might Work and Options to Counter It

by Christopher Paul, Miriam Matthews Format File Size Notes PDF file 0.2 MB Technical Details » Format File Size Notes PDF file 0.3 MB Technical Details » Format File Size Notes Technical D April 2016 Since its 2008 incursion into Georgia (if not before), there has been a remarkable evolution in Russia’s approach to propaganda. This new […]

ተዛማጅ ድርሳናት

የተመድ አባል አገራትና ሠራተኞች መብትና ግዴታ

በባይሳ ዋቅ-ወያ፤ ጄኔቫ ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ የተባረሩትን ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሠራተኞችን አስመልክቶ ከተለያዩ አቅጣጫዎች አስተያየቶች እየጎረፉ ነው። አብላጫው አስተያየት የኢትዮጵያን መንግሥት ድርጊት የሚያወግዝ ሲሆን አነስ ያለው ወገን ደግሞ የመንግሥቱን ድርጊት የሚደግፍ ነው። ወቃሾቹም ሆኑ ደጋፊዎች፣ ይህ ነው የሚባል ሕጋዊም ሆነ ልማዳዊ ዓለም አቀፋዊ የዲፕሎማሲ ወይም ልማዳዊ አሠራርን የሚደግፍ ዋቢ ያደረገ ሰነድ ሳያቀርቡ እንደው […]

ተዛማጅ ድርሳናት

TPLF fears Mediation role of African Union in Ethiopia

by MULUGETA GEBREHIWOT BERHE on OCTOBER 1, 2021 The United Nations Guidance for Effective Mediation recognizes mediation as one of the most effective methods of preventing, managing and above all, resolving conflicts. To be effective, however, a mediation process requires more than the appointment of a high-profile individual to act as a third party. The conflicting parties should at least […]

ተዛማጅ ድርሳናት

ሐምዶክ እና መለዮ ለባሹ | የሱዳን ሽግግር የመጨረሻ ትንቅንቅ

By, Esleman Abay ሙሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ በቅፅሉ ‘ሄሜቲ’ የሚመሩት የፖሊስ ኃይል ለሲቪሉ መንግስት መሆን አለበት የሚለውን ህጋዊ መርህ ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆናቸውን አስታውቀዋል። የወታደራዊ ክንፉ ሊቀመንበር አብደል ፋታህ አል ቡርሃን እና በቃል አቀባዩ መሐመድ አል-ፋቂ መካከል በተፈጠረ ውዝግብ የተነሳም በሉዓላዊ ምክር ቤቱ ሊደረግ የነበረ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆይ አስገድዷል፤ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ። ከዚህ በተጨማሪም የወታደራዊ ክፍሉ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

GERD transboundary rivers Office – vital for the country with 97 percent of its waters flowing to neighbors.”

The appointment of a Chief Negotiator and Adviser on GERD, Transboundary Rivers is a big statement for the nation to utilize its untapped water resources and defend its interests, a member of the GERD negotiation team said. Following the formation of his new cabinet this week, PM Abiy Ahmed named the former Water, Irrigation and […]

ተዛማጅ ድርሳናት

ዓባይ; ፈርኦንን ከማድለብ ወደ መለጎም

[ የህዳሴ ግድቡ የለወጠው የምስራቅ አፍሪካ ጂኦ-ፖለቲካ ] Financial Times በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ ከቀናት በፊት ካስነበበው ፅሁፍ ውስጥ “Ethiopia’s Nile mega-dam is shifting dynamics in Africa’s Horn” የሚለውን አርዕስት ከቁልፎች ተርታ እመድበዋለሁ። የሙሊቱ መጠናቀቅ ይፋ ከመደረጉ በፊት የወጣው የፅሁፉ የውስጥ ይዘት ግድቡን የገለፀበት መንገድ በግዙፍ የሀይል ምንጭነቱ ብቻ የተገደበ አልነበረም። የናይል ወንዝን ረጂም ታሪክ ያስቆጠረ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

የአፍሪካ ቀንድን ከበባ እና ጅቡቲ New Age of Imperialism In the Horn & Djibouti

አሜሪካን ጨምሮ የዘመኑ ኀያላን የአውሮፓ አገሮች በምጣኔ ሀብትና ወታደራዊ አቅም እየገዘፉ የመጡ ዘመነኛ ተገዳዳሪ አገሮች፤ አዲስ ዓይነት የአፍሪካ አገሮችን ቅርምት የተመረጡ የአፍሪካ አገራትን የመሰንጠቅ “a new scramble for Africa” መተግበር ከጀመሩ ከራርመዋል። በዚህ የአፍሪካ አገሮችን ለመቀራመት በሚደረገው ሽሚያና አገራትን የመበለት ስትራቴጂ ደግሞ፤ ኀያላኑና ተባባሪዎቻቸውን ጨምሮ ዘመነኛ ተገዳዳሪ አገሮችና ሲያስፈልግ የሚተባበሩ፤ ሲያሻቸው የሚፎካከሩና የሚናቆሩ አገሮች ቀዳሚ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

Dubai Expo: Museveni Woos Investors as Uganda Targets $40bn Deals

President Museveni has rallied investors to risk their money in Uganda, saying the East African country guarantees access to a wider market of 1.4 billion people.  Museveni cited Uganda’s proximity to the Common Market for Eastern and Southern Africa (COMESA) and larger African market of 1.4bn people; access to tariff and quota free American, European and Chinese […]

ተዛማጅ ድርሳናት

Abu Dhabi Ruler, Mohamed bin Zayed, to Visit Uganda

His Highness Sheikh Mohamed bin Zayed bin Sultan Al Nahyan, the Crown Prince of the Emirate of Abudhabi and Deputy Supreme Commander of the United Arab Emirates Forces and Ruler of Abu Dhabi, has agreed to visit Uganda. “President Museveni has invited Sheikh Mohamed bin Zayed bin Sultan Al Nahyan to come and visit Uganda […]

ተዛማጅ ድርሳናት