የኦባሳንጆ ሽምግልና እና የህወሃት ሰዎች

Esleman Abay የዓባይ፡ልጅ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በኩል የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ሆነው የተሰየሙት የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ጀነራል ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ የኢትዮጵያን የውስጥ ጦርነት ለማሸማገል የሚደረገውን ሂደት እንደሚመሩ ተገልጿል።ይሁንና የኦባሳንጆ የማደራደር ውጤታማነት የተለያዩ ጥያቄዎች እየተሰነዘሩበት ሲሆንቀደም ሲል የነበሩ ሀሳቦች የጀነራሉ ሽምግልና ነፃ አለመሆኑና በተለይም የምዕራባዊያንን ተልዕኮ ከመፈፀም ያልዘለለና ኢትዮጵያን ሊጎዳ ይችላል የሚል ነበር። ከቀናት ወዲህ ደግሞ የህወሃት […]

ተዛማጅ ድርሳናት

TPLF fears Mediation role of African Union in Ethiopia

by MULUGETA GEBREHIWOT BERHE on OCTOBER 1, 2021 The United Nations Guidance for Effective Mediation recognizes mediation as one of the most effective methods of preventing, managing and above all, resolving conflicts. To be effective, however, a mediation process requires more than the appointment of a high-profile individual to act as a third party. The conflicting parties should at least […]

ተዛማጅ ድርሳናት

ናይጄሪያዊው ኦቦሳንጆ ከ 44 ዓመታት በኋላድጋሚ በኢትዮጵያ ላይ ያሤሩ ይሆን?

በ1970 ዓ.ም የናይጄሪያ ኘሬዚዳንት ጀኔራል ኦሊሶንጎ ኦቦሳንጆን የኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል የሽምግልና ኮሚሽን ሰብሳቢ እንዲሆኑ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ወስኖ ነበር። ይህንን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ተልኮ ለመፈጸም ኦቦሳንጆ ወደ አዲስ አበባና ሞቃዲሾ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸውን መልእክት አስይዘው ላኩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጀኔራል ጋርባ ሌ/ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም የኦቦሳንጆን መልዕክት ይዘው አዲስ አበባ ይመጡና ወይይት ያደርጋሉ። “ወንድሜ ጀኔራል ኦቦሳንጆ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

ሐምዶክ እና መለዮ ለባሹ | የሱዳን ሽግግር የመጨረሻ ትንቅንቅ

By, Esleman Abay ሙሐመድ ሀምዳን ዳጋሎ በቅፅሉ ‘ሄሜቲ’ የሚመሩት የፖሊስ ኃይል ለሲቪሉ መንግስት መሆን አለበት የሚለውን ህጋዊ መርህ ለመቀበል ፈቃደኛ አለመሆናቸውን አስታውቀዋል። የወታደራዊ ክንፉ ሊቀመንበር አብደል ፋታህ አል ቡርሃን እና በቃል አቀባዩ መሐመድ አል-ፋቂ መካከል በተፈጠረ ውዝግብ የተነሳም በሉዓላዊ ምክር ቤቱ ሊደረግ የነበረ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆይ አስገድዷል፤ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ። ከዚህ በተጨማሪም የወታደራዊ ክፍሉ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

GERD transboundary rivers Office – vital for the country with 97 percent of its waters flowing to neighbors.”

The appointment of a Chief Negotiator and Adviser on GERD, Transboundary Rivers is a big statement for the nation to utilize its untapped water resources and defend its interests, a member of the GERD negotiation team said. Following the formation of his new cabinet this week, PM Abiy Ahmed named the former Water, Irrigation and […]

ተዛማጅ ድርሳናት

AS ETHIOPIA LAUNCHES A NEW DEMOCRATICALLY ELECTED GOVERNMENT, THE WEST NEEDS TO MAKE SOME CHOICES: FITZ-GERALD & SEGAL FOR INSIDE POLICY

We should not underestimate the potential and lasting damage generated by the selective and illiberal application of so-called “Western values” in Africa, write Ann Fitz-Gerald and Hugh Segal. By Ann Fitz-Gerald and Hugh Segal, October 8, 2021 In recent days, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was sworn in and parliament approved his newly elected government’s […]

ተዛማጅ ድርሳናት

ዓባይ; ፈርኦንን ከማድለብ ወደ መለጎም

[ የህዳሴ ግድቡ የለወጠው የምስራቅ አፍሪካ ጂኦ-ፖለቲካ ] Financial Times በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ ከቀናት በፊት ካስነበበው ፅሁፍ ውስጥ “Ethiopia’s Nile mega-dam is shifting dynamics in Africa’s Horn” የሚለውን አርዕስት ከቁልፎች ተርታ እመድበዋለሁ። የሙሊቱ መጠናቀቅ ይፋ ከመደረጉ በፊት የወጣው የፅሁፉ የውስጥ ይዘት ግድቡን የገለፀበት መንገድ በግዙፍ የሀይል ምንጭነቱ ብቻ የተገደበ አልነበረም። የናይል ወንዝን ረጂም ታሪክ ያስቆጠረ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

የአፍሪካ ቀንድን ከበባ እና ጅቡቲ New Age of Imperialism In the Horn & Djibouti

አሜሪካን ጨምሮ የዘመኑ ኀያላን የአውሮፓ አገሮች በምጣኔ ሀብትና ወታደራዊ አቅም እየገዘፉ የመጡ ዘመነኛ ተገዳዳሪ አገሮች፤ አዲስ ዓይነት የአፍሪካ አገሮችን ቅርምት የተመረጡ የአፍሪካ አገራትን የመሰንጠቅ “a new scramble for Africa” መተግበር ከጀመሩ ከራርመዋል። በዚህ የአፍሪካ አገሮችን ለመቀራመት በሚደረገው ሽሚያና አገራትን የመበለት ስትራቴጂ ደግሞ፤ ኀያላኑና ተባባሪዎቻቸውን ጨምሮ ዘመነኛ ተገዳዳሪ አገሮችና ሲያስፈልግ የሚተባበሩ፤ ሲያሻቸው የሚፎካከሩና የሚናቆሩ አገሮች ቀዳሚ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

As Kenyan president mounted anti-corruption comeback, his family’s secret fortune expanded offshore

The Kenyatta family has ruled one of Africa’s largest economies for decades. But to the Swiss advisers who helped them funnel wealth into tax havens, they were ‘Client 13173’. As Uhuru Kenyatta mounted a political comeback by campaigning against corruption, his family’s secret fortune was growing offshore, a massive new leak shows. At his annual […]

ተዛማጅ ድርሳናት

Dubai Expo: Museveni Woos Investors as Uganda Targets $40bn Deals

President Museveni has rallied investors to risk their money in Uganda, saying the East African country guarantees access to a wider market of 1.4 billion people.  Museveni cited Uganda’s proximity to the Common Market for Eastern and Southern Africa (COMESA) and larger African market of 1.4bn people; access to tariff and quota free American, European and Chinese […]

ተዛማጅ ድርሳናት