አስቸኳይ የሕግ ማዕቀፍ ለጣና

first published june 2020 በአለም ዙሪያ አደጋ የተጋረጠባቸው የውሀ አካላት እንዲያገግሙ ከአለማቀፍ አጋሮች በቢሊዮኖች ዶላር ፈንድ እየተደረገላቸው ይገኛል። ፈንድ ማግኘት የቻሉት በዋናነት በ Ramsar Site ዝርዝር ውስጥ በመካተታቸው ነው። ራምሳር የውሀ አካላትን አደጋ ለመቅረፍና ለመንከባከብ በ UN ደረጃ የተቋቋመና 1975 ወደስራ የገባ ነው። አገራትና አለማቀፉን ማህበረሰብ አስተባብሮ ርጥበታማ ቦታዎችን የመንከባከብ ተግባርን ያሳልጣል። “የአካባቢው ነዋሪዎች ርጥበታማ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

ታላቁ አረንጔዴ ግድግዳ | The Great Green Wall

የአለም መገናኛ ብዙሃን ስለ አፍሪካ ከሚያወሯቸው የችግር አጀንዳዎች በተቃራኒው ከተስፋ ሰጪዎች የሆነው ታላቁ አረንጔዴ ግድግዳ ነው…!! የሰሃራ በረሃን ደቡባዊ ጠርዝ በመያዝ ከምስራቅ እስከ ምእራብ ጫፍ የሚደርስ የዛፍ ግምብ በመልማት ላይ ይገኛል። የጫካ ግምቡ ርዝመት 8 ሺህ ኪሎ ሜትር ነው። በዚህ በታላቁ አረንጔዴ ግምብ ልማት ውስጥ 20 የአፍሪካ አገራት በጋራ እየሰሩ ይገኛሉ። አገራችን ኢትዮጵያም ከአገራቱ ውስጥ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

የኢማራት-እስራኤል ስምምነት ከኢትዮጵያ አንፃር

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና እስራኤል ሙሉ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመጀመር ስምምነት ፈርመዋል። በርካታ ሚዲያዎች የሰላም ስምምነት ቢሉትም አገራቱ ግን የጦርነት ታሪክ የሌላቸው ናቸው። ከእስራኤል ጋር መሠል ግንኙነት ያላቸው አረብ አገራት ሁለት ነበሩ። ከግብፅና ዮርዳኖስ በመቀጠልም UAE ሶስተኛ ሆናለች። ለኢትዮጵያ ምን አንድምታ ይኖረው ይሆን? ስምምነቱን ለወሳኝ የዲፕሎማሲ ውጤት መጠቀም እንችላለን ባይ ነኝ። ይኸውም አገራችን በቀደሙት ጊዜያት በእስራኢልና […]

ተዛማጅ ድርሳናት

የጣናን ችግር በኢትዮጵያ አቅም ብቻ መፍታት ይቻላልን?

Pan-African Global Concern – Nile Basin ጣናን ለመታደግ የአገር ውስጥ አቅም ብቻውን በቂ አይሆንም። የናይል ተፋሰስ፣ የአፍሪካ ህብረትና አለማቀፍ ድርጅቶች ድርሻ ካልታከለበት ዘላቂ አስቸጋሪ ይሆናል። መሠል ተሞክሮዎችም ይህንኑ ያሳያሉ። ለማሳያም የቻድ ሀይቅን ለመታደግ የሀይቁ ተፋሰስ አገራት እንዴት አለምን እንዳሳተፉበት እቃኛለሁ። የቻድ ሐይቅን ለመታደግ “ፓን-አፍሪካ ፕሮጀክት” ነው የተቀረፀለት። በቻድ ሀይቅ ላይ የተደቀነው አደጋ ቻድ ሐይቅ በአንድ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

ክሊክ-ቲቪዝም፣ Confirmation-bias እና አገራችን

በአገሪቱ ስላለው መጨካከን፣ ስለ ቤተ-እምነቶች መቃጠል፣ ስለ ምዕመኑ መገደል፣ ስለ ለማ መገርሳ መታገድ፣ ወዘተ ….ወይም ለውጡ እንዴ’ነው? የሚል ጥያቄ ቢቀርብ ከራስ አስተሳሰብና ዝንባሌ የተፋታ አስተያየትና ምላሽ የሚሰጠው በርግጠኝነት በጣም ጥቂቱ ነው ። ታሪክ፣ ፣ ሀይማኖት፣ ባህል፣ ፖለቲካና ብሔር አንዱ ካንዱ የተዛንቀበት ስነ-ልቦናችን የውይይት አጀንዳዎቻችንን ያለሰገባው እየደነጎረብን ነውና፣ ለችግራችን መፍትሄ አይደለም_ ችግሩን ለመለየት አንኳን አስቸጋሪ አድርጎብናል። […]

ተዛማጅ ድርሳናት

We Trust in Gun – USA

ጆርዳን ለልጇ ያወጣችው ስም ነው። መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዋ ነው። በዮርዳኖስ ወንዝ የሠየመችው ልጇ ከ 8 አመት በፊት በሌላ ነጭ ታዳጊ በጥይት ተገደለባት። “ሙዚቃው ይረብሽ ነበርና ገደልኩት” የሚለው ገዳዩ “ለምን ገደልከው?” ተብሎ ሲጠየቅ የሰጠው ዳቢሎሳዊ መልስ ነበር።ከዚያን ጊዜ ጀምሮም እናቱ ማክባት በአሜሪካ መሳሪያን በየሱቁ መሸመት እንደልብ እንዲሆን የሚፈቅደውን ህግ የምትሟገት አክቲቪስት ሆነች። ጥረቷን ቀጠለችበት። 2018 ላይ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

░የ░ካ░ይ░ሮ░ ░ሸ░ለ░ም░ጥ░ማ░ጦ░ች░ ░በ░ም░ስ░ራ░ቅ░ ░አ░ፍ░ሪ░ካ░

【 የግብፅ የስለላ መስሪያ-ቤት የምስራቅ-አፍሪካ  ሰሞንኛ እንቅስቃሴና ኢትዮጵያ first published in july 2020 】 የግብፅ ደህንነት ሀላፊ አባስ ካመል ማክሰኞ ዕለት ካርቱም ነበሩ። ከሶስት ወር በፊት ደግሞ ጁባ ደቡብ ሱዳን ተገኝተው ነበር። ባለፈው ሳምንት ደግሞ የግብፅ ልዑክ ሶማሊላንድ ተጉዟል። የካይሮ ከወትሮው የተለየ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናን መረጋገጥ ከህዳሴ ግድቡ ጋር የተያያዘ ውይይት እንደተደረገበት ተዘግቧል። ልብ በሉ! ይህን እያደረጉ ያሉት ፕሬዘደንት አል-ሲሲ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

ዓባይ እና የአፍሪካ ህብረት ዳግም መወለድ

‹ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ African solutions to Africa’s problems’ የሚለውን የህብረቱ መርሆ መተግበር እንዲጀምር የምትጠቁመው ይህች ፅሁፍ “ነገረ-አፍሪካ ሕብረት ” በሚል ርዕስ ሰኔ 11 ገደማ ያዘጋጀኋት ነች። በሰኔ 18 ላይም አዲስ ልሣን ጋዜጣ ላይ ወጣች። የግድቡ የመጀመራያ ምዕራፍ ሙሊት ሐምሌ 12 ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ መጠናቀቁን አገራችን ለሶስቱ አገራት ተደራዳሪዎችና ተሳታፊ አደራዳዎች ይፋ ማድረጓን ተከትሎም […]

ተዛማጅ ድርሳናት

የግብፅ Dark Public Relation ዘመቻና አገራችን

ግብፅ ከአሜሪካ የሚኖራትን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማሳደግ ሌሎችን ለመጫን የአገሪቱ ኢንተለጀንስ ተቋም የአመታት ስራ ሰርቷል። ከነዚህ ውስጥም ለታላላቅ የ PR ኩባንያዎችን በርካታ ወጪ መመደብ ዋነኛው ነው። ኩባንያዎቹም በሁሉም የሚዲያ አማራጮች ስለ ግብፅ አወንታዊ ሽፋን እንዲሰጣት አቅማቸውን ሁሉ ይጠቀማሉ። የ PR ስራ ሂደቶች በሆኑት RACE ማለትም (Research, Action, Communication, Evaluation) መሠረትም የመሪውን የምርጫ ድምፅ ከማብዛት የውጭ ርዳታን […]

ተዛማጅ ድርሳናት

እንግሊዝ በኢትዮጵያ ግድብ መገንባት ያቀደችበት ታሪክ

ግብፅ ውስጥ ለሚገኘው አስዋን ግድብ ውሀ የሚያቀርብ ሌላ ግድብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሊሰራ ታቅዶ ነበር በአሜሪካን ሀገር መኖርያቸውን ያደረጉት የምህንድስና ባለሙያው እና በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ጥናቶችን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማሳወቅ የሚታወቁት አቶ ሲሳይ አለማየሁ ከኢትዮ ኤፍ ኤም ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው መረጃውን የተናገሩት። እንግሊዝ ግብፅ ውስጥ በስፋት ጥጥ ታመርት ነበር፤ ያ ጥጥ ወደ እንግሊዝ ሄዶ የሱፍ […]

ተዛማጅ ድርሳናት