የአሜሪካ-ሶቬት ሽኩቻን የማሸነፍ ተሞክሮ; የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍታ በቀዝቃዛው ጦርነት ሰማይ ሥር

By, Esleman Abay የዓባይ ልጅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከእንግሊዙ British airways ሰልጣኞችን ተቀብሎ፤ አሰልጥኖ፣ ብቁ አድርጎ ማስመረቅ የቻለው ያኔ ከአርባ አመታት በፊት እንደነበር ስመለከት ተገረምኩ። አፍሪካ በቅኚ ግዛት በወደቀችበት 1945 ተቋቁሞ የማሰልጠኛ ተቋም ባለቤት የሆነው በዚሁ ጥቁር ዘመን ከ 70 አመታት በፊት ነው።የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በከፈተበት ወቅት ኢትዮጵያ አንድም ዩኒቨርሲቲ ባልነበራት ዘመን ነበር። […]

ተዛማጅ ድርሳናት

የአፍሪካ ቀንድን ከበባ እና ጅቡቲ New Age of Imperialism In the Horn & Djibouti

አሜሪካን ጨምሮ የዘመኑ ኀያላን የአውሮፓ አገሮች በምጣኔ ሀብትና ወታደራዊ አቅም እየገዘፉ የመጡ ዘመነኛ ተገዳዳሪ አገሮች፤ አዲስ ዓይነት የአፍሪካ አገሮችን ቅርምት የተመረጡ የአፍሪካ አገራትን የመሰንጠቅ “a new scramble for Africa” መተግበር ከጀመሩ ከራርመዋል። በዚህ የአፍሪካ አገሮችን ለመቀራመት በሚደረገው ሽሚያና አገራትን የመበለት ስትራቴጂ ደግሞ፤ ኀያላኑና ተባባሪዎቻቸውን ጨምሮ ዘመነኛ ተገዳዳሪ አገሮችና ሲያስፈልግ የሚተባበሩ፤ ሲያሻቸው የሚፎካከሩና የሚናቆሩ አገሮች ቀዳሚ […]

ተዛማጅ ድርሳናት

To understand China’s success, first understand civilization; Martin Jacques

Glibal news He said that to understand the success of China’s development, we must understand the characteristics of Chinese civilization since China is not just a nation-state, but a civilization state, with many thoughts deeply rooted in Confucianism. He pointed out that Westerners have been brought up to essentially believe their way of doing things […]

ተዛማጅ ድርሳናት

The US-China ‘Game of Thrones’

“Africa Should not Repeat the Same Mistakes of the Cold War Era” The  US-China power rivalry reminds tensions between the US and the Soviet bloc during the Cold War years. Back then, African countries were positioned like pawns on a grand chessboard. Its progress was hampered because african nations expended energy aligning themselves with either […]

ተዛማጅ ድርሳናት