TPLF ነገረ ህወሃት

የኦባሳንጆ ሽምግልና እና የህወሃት ሰዎች

Esleman Abay የዓባይ፡ልጅ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በኩል የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ሆነው የተሰየሙት የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ጀነራል ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ የኢትዮጵያን የውስጥ ጦርነት ለማሸማገል የሚደረገውን ሂደት

Read More »

❝ባለቤቴን ማክሰኞ ገድለውት እስከ ቅዳሜ አልጋ ላይ አስተኝቼ ሰነበትኩ❞ ባለቤታቸውና ልጃቸው በህወሃት ሽብርተኞች የተገደሉባቸው እናት

የከፋው በደል ሁሉ ተፈፅሟል፤ የደም ጎርፍ ፈስሷል፤ አዱኛ ፈርሷል፤ መንደሩ በሐዘን ተሞልቷል፤ እናቶች ያለ ማቋረጥ ያነባሉ፤ ልጆች በስስት ያለቅሳሉ፤ ሳቃቸውን ተቀምተዋል፤ ፍቅራቸውን ተነጥቀዋል፤ ደስታቸውን አጥተዋል።

Read More »

Social Media

Latest news

On Trend

Most Popular Stories

“ውኃ” የዘመናችን ፈርዖን ታላቅ ፒራሚድ!

መግቢያበዓለማችን ካሉት ድንቅ ሥልጣኔዎች አንዱ የግብፅ ሥልጣኔ ነው፡ ይኽ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነው የግብፅ ሥልጣኔ ከተጀመረበት ከክርሰቶሰ ልደት ዘመን ጀምሮ ያም ማለት ከ3100 በፊት እሰካሁን ዓለምን

Categories