Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6131

Deprecated: mb_convert_encoding(): Handling HTML entities via mbstring is deprecated; use htmlspecialchars, htmlentities, or mb_encode_numericentity/mb_decode_numericentity instead in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-php/src/Facebook/InstantArticles/Transformer/Transformer.php on line 249

Deprecated: Creation of dynamic property Facebook\InstantArticles\AMP\AMPHeader::$headerBar is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/fb-instant-articles/vendor/facebook/facebook-instant-articles-sdk-extensions-in-php/src/Facebook/InstantArticles/AMP/AMPHeader.php on line 51
The Arab League is Clinically Dead: Moataz Matar

Ethio-Sudan Brotherhood

The Arab League is Clinically Dead: Moataz Matar

By Esleman Abay

June 29, 2022

የአረብ ሊግ አዝናኝ ሁነቶችና ትችቶች – በ – አረቦቹ አንደበት

የመጀሪያውን ሳስቀድምላችሁ። ባለፈው ዓመት ስድስት የአረብ ሀገሮች አረብ ሊጉን በሊቀመንበርነት ለመምራት አሻፈረኝ ማለታቸው የሊጉን ንቅዘት አደባባይ ያወጣ ነበር።

ያኔ፣ ፍልስጤም የመሪነት መብቷን አልቀበልም በማለት ጀመረችው። ሊቢያ ተከተለቻት(ያውም ሊቢያ በወቅቱ አባልነቷ ታግዶ የነበረበት ወቅት ላይ የደረሳትን ዙር)። ከዛም ኳታር እምቢዬው አለች። ኮሞሮስ ቀጠለች፣ ኩዌትና ሊባኖስም እንዲሁ…። ይታያችሁ እንግዲህ!በዚህ ሊግ “ጀለብያ” ውስጥ ተሸጉጣ መሆኑ ነው፣ ግብፅ አድኑኝ የምትላቸው።

መሪነቱን አልቀበልም የሚለውን ታይቶ የማይታወቅ ክስተት ተከትሎ የአረቡ አክቲቪስት እንደ ጉድ ይፅፍ ገባ። ግብፃዊው ጋዜጠኛ ምን ቢል ጥሩ ነው? ከ 10 ሚሊዮን በላይ ተከታይ አለው። Moataz Matar ይባላል። “የእድሩ ድክመት ነውንጂ አረብ ሊግኮ ሞቷል” አለ።“We already said, it [the Arab League] is clinically dead, so hurry in burying it… or even bring Israel to preside it,”

ይህ ትንግርት የተከሰተው ኤምሬትስና ባህሬን ከእስራኤል የፈረሙትን ቅርርብ በማውገዝ የሊጉን ውድቀት በመቃወም ነበር ፍልስጤም ፕሬዝዳንትነቷን ለመልቀቅ መጀመሪያ ላይ እንድትወስን ያደረጋት።

ሌላው አረባዊ ተሟጋች ቀጠለ። “ሊቢያ ሊጉን ‘ምሪ’ ከምትሉኝ ይቅርታ ይደረግልኝ አለች” አለና፤ ምክንያቷን አስመልክቶ ደግሞ “ሌላው የሊጉ አባል አልቀብርም ያለው ሬሳ እኔ ላይ የሚወድቀው ‘ምን በወጣኝ!’ ብላ” ሲል የፃፈውን እልፎች ነበሩ የተቀባበሉት።

እኔም አሰብኩትና “ለካ አፍሪካ ህብረት ዝምታን የመረጠው በአስከሬን ላይ ከትችት ይልቅ ፀሎት ይሻላል” በማለት ሳይሆን አይቀርም።RIP Arab League