Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6131
የካይሮው ሸለምጥማጥ አንቶኖቭ እና የይልማ መርዳሳ ንሥሮች - የዓባይ ፡ ልጅ
Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41

የካይሮው ሸለምጥማጥ አንቶኖቭ እና የይልማ መርዳሳ ንሥሮች

Air Superiority ለልዩ ብቃቱ የተሰጠው መወድሳዊ ተቀፅላ ነው፤ እጂግ ፈጣኑ ሞስኮ-ሰራሽ የሰማይ አለቃ፣ SU27 Flankers
   ምን ልበላችሁ…. የ🇪🇹 SU-27 ፓይለት ሻምበል መስራች ከወራት በፊት እንደዋዛ ያደመጥንለትን ቃል ኪዳን ዛሬ ላይ በተለዬ ጥሞና ስሙልኝ። ከታች ካስቀመጥኳቸው የቪዲዮ ላይ ታገኙታላችሁ። የሻምበሉን ቃል ካደመጣችሁ በኋላ …. የካይሮውን ሸለምጥማጥ አንቶኖቭ-26 ፍፃሜ እንዴት እንደነበር…የአንካራዋ ጥልማሞት Bayraktar ደግሞ ምላስ ቆራጭ ነበረች። ካስፈለጋችሁ አመጣላችኋለሁ። መቼም አጃኢብ ነው
ጌቾ የማያውቃቸው የይልማ መርዳሳ ንሥሮች

         ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነው

Share:

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

VK Russian online social media and social networking service
Categories