Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41

ህወሃት የራያ ቆቦ ንፁሃን ገደለ

የኢትዮጵያ ደመኛ የሆነው የህወሃት ቡድን በተቆጣጠራቸው የራያ ቆቦ ወረዳ አራዶም ከተማ እድሜያቸው ከ 15 እስከ 57 የሆኑ 19 ንፁሃን ከመስከረም 3 እስከ 5 በነበሩ ቀናት ብቻ መረሸኑ ተሰማ። በዚህም፦

  1. በላይነሽ ጉግሳ አድሜ55″
  2. አለሙ ጉግሳ አድሜ 20
  3. አያሌው አበራ እድሜ 52″
  4. ሲሳይ አየነ እድሜ 54
  5. ዘገየ ታየ እድሜ 57
  6. ደሳለኝ ቢሰጥ እድሜ 38
  7. አማረ ካሳው እድሜ 30″
  8. ካሳ በሪሁን እድሜ 45
  9. ግረማ ታደሰ እድሜ 32
  10. ኮራ ብራሀኑ እድሜ 18
  11. ቤዛ ትዛዙ እድሜ 24
  12. አታሌ ዝናቡ እድሜ 26
  13. ታደሰ ኮራ እድሜ 32
  14. ደምሌ ጫኔ እድሜ 28
  15. ደሳለ ማርየ እድሜ 54
    ሌሎች ለጊዜው በስም ያልታወቁ በዕድሜ ከ 15 አስከ 20 የሆኑ የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ (ቄስ ተማሪ) 4 ወጣቶች በህወሃት ታጣቂዎች ተገድለው ተገኝተዋል።

Esleman Abay
#የዓባይልጅ

#DisarmTPLF #EthiopiaPrevails

Share:

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

VK Russian online social media and social networking service
Categories