Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6170

Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41
Diplomacy ዲፕሎማሲ - የዓባይ ፡ ልጅ - Page 34

Diplomacy ዲፕሎማሲ

የኬኒያ አበርክቶ በፀጥታው ምክር ቤት

ገቢ የሆነው ረቂቅ (በጣት የሚቆጠሩ) ቀናትን ይጠብቃል። በነዚህ ቀናት ውስጥ ከአባል አገራቱ ሀሳብ ካልቀረበበት ይፀድቃል ወይም የፀጥታው ምክር ቤቱ የጋራ አቋም ይሆናል። ቀነ ገደቡ ከመድረሱ በፊት ከአባል አገራት አንዱ ጥያቄ ካቀረበ ደግሞ ዝምታው ተሰበረ ይባልና እንደገና ይመከርበታል። ተሻሽሎ እንዲቀርብም ይደረጋል።

Read More »

ቻይና የናይል ጂኦ-ፖለቲካ ጨዋታ ለዋጭ

ለ IMF እና WORLD BANK ያቀረብነው የብድር ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። የቻይና መንግሥትና የቻይና ዓለም አቀፍ የውሃ እና ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን China International Water and Electricity Corporation በርካታ ቢሊዮን ዶላሮች መድበው የሃይል ማመንጫዎቹን ለመገንባት እንቅስቃሴ ጀመሩ። ለተከዜ ፕሮጀክት 365 ሚሊዮን ዶላር፣ ለጊቤ ሦስት 500 ሚሊዮን ዶላር ከአሜሪካ ጠይቀን ብንከለከልም ቻይና ሙሉውን አቀረበች

Read More »
On Trend

Most Popular Stories

“ሠላም አስከባሪ”  በወልቃይት?

የአውሮፓ ህብረት ሰሞንኛ አካሄድ    የዓባይ፡ልጅ🔹እስሌማን ዓባይ ✍️ የአፍሪካ ቀንድን በተመለከተ አውሮፓ ህብረት ከትላንት በስቲያ አንድ ጥናታዊ ሰነድ ተረክቧል። ጥናቱ ካሲዮ ማሲሞ ካስታልዶ በተባሉ ጣልያናዊ ፕሮፌሰር

The Future of Sino-U.S. Proxy War

March, 2021 Dominic Tierney Strategic thought in both the United States and China has focused on the potential for a Sino-U.S. interstate war and downplayed

The Rise of Russian Electronic Warfare

The Ukraine invasion has become an old-fashioned slog, enabling Russia to unleash its electronic weapons A month into Russia’s invasion, Ukrainian troops stumbled upon a nondescript

Categories