Ethiopian Affairs

GETTING ETHIOPIA DEAD WRONG

RASMUS SONDERRIIS, SEP 03, 2023 They rank among the great and the good of our media, academia, humanitarian work, politics and diplomacy. Yet they demonized

Read More »

የ TDF/TPLF ጦርነት ትግራይን ገንጥሎ ሪፐብልክ ለመመስረት አልነበረምን? ከታጋዮች አንደበት

የትግራይ መሪዎች ሕዝባቸውን በጦርነት ለመማገድ ለ49 አመት ያስደምጡ የነበረው መፈክር፤ ከመለስ እስከ ደብረጽዮን እንዲሁም እስከ ጌታቸው ረዳ እና ከሚከተሏቸው የዲያስፖራ “ምሁራን” ድረስ ያስተጋቡት የነበረው የጩኸት

Read More »

ካይሮ በፍልስጤማዊያን ደም እና በኢትዮጵያ ውኃዎች መሀል

ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በተለይም ከካይሮ እስከ አንካራ፣ ከጋዛ እስከ አፍሪቃ ቀንድ ከሚስተዋሉ የአሰላለፍ መልኮች ጋር የሀገራት መሪዎችና የስለላ ኃላፊዎች ወደ ካይሮ ጉዞ የማድረጋቸው አንድምታ፣ ከጋዛ/ሐማስ ጉዳይ ባሻገር ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት በምታደርገው ጥረት ውስጥ ከፍተኛ ስንስል ያላቸው ቁማሮችም ይመስላሉ —። ሰሞነኛው የግብፅና እስራኤል ‘ታንቲራ’ የካምፕ ዴቪድ ስምምነትን መንካት መጀመሩ ይበልጥ ሀገራችንን የሚመለከት ያደርገዋል። ካይሮ በዚሁ የካምፕ ዴቪድ ስምምነት ወቅት ኢትዮጵያን የተመለከተው ይዘት ቁልፍ ሆኖ የተካተተ እንደነበርና በዚህም በሀገራችን የከፍታ ፕሮጀክቶች ላይ ጥቁር ጥላውን አሳርፎ ስለመቆየቱ የሚያወሳውን ታሪክ እዚጋ ልብ ይሏል…

Read More »

ለ“ፀሐይ” የ”አክሱም ዕጣ” ገጠማት – የመጀመሪያዋ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች አይሮፕላን፤ Tsehai: the first aircraft constructed in Ethiopia

… ፀሐይ ታሪካዊውን የመጀመሪያ በረራ ልታደርግ ሞተሯን ስታሞቅ ፋሺስትም ኢትዮጵያን ለመውረር እያሟሟቀ ነበር …. በቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ከተሞከሩ የሥልጣኔ አብነቶች መካከል አነስተኛ አውሮፕላኖችን በሀገር

Read More »

Tsehay, an Ethiopian Plane in Rome

Tsehay, an Ethiopian Plane in Rome “ፀሐይ” እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1935 ዓ.ም በጀርመናዊው ኢንጂነር እና የንጉሱ ፓይለት ሄር ሉድዊግ ዌበር ብሎም በወቅቱ በነበሩ ኢትዮጵያዊያን ባለሞያዎች ትብብር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራ አውሮፕላን ነው Tsehay the first aircraft built in Ethiopia 1935 German engineer Herr Ludwig Weber

Read More »

TPLF the other name for CIA in Ethiopia

The C.I.A in Africa By, Professor Alem Eshete – First published 11/25/2021 ይህ የአሜሪካኖች ሴራ በኢትዮጵያና በሌሎች አፍሪካ አገሮች በሰፊው አጥንተው ለሕዝብ ያቀረቡት ከዚህ ዓለም የተለዩት

Read More »

Social Media

Latest news

On Trend

Most Popular Stories

Categories