Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6170

Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41
New World Order - Multi Polar World Order Happening - የዓባይ ፡ ልጅ - Page 4

New World Order – Multi Polar World Order Happening

CIA እና ቅዱሳን ሰላዮቹ

እስሌማን ዓባይ ሲ.አይ.ኤ በኃይማናት ሽፋን የተደራጁ ልዑኮችን ለስለላ የማሰማራት ታሪኩ ከምስረታው ጀምሮ አብሮት የቆዬ ነው። እንደውም ከCIA ምስረታ በፊት የደህንነት ተግባር ያከናውን በነበረው የአሜሪካ ስትራቴጂክ

Read More »

ዓብይን እንደ ሚሎሶቪች፣ ኢትዮጵያን እንደ ዩጎዝላቪያ፤ የ CFC2 እኩይ ሴራ

ከአውሮፓ ህብረት የሆኑ ባለስልጣናት፣ ብሪታኒያ መራሽ በሆነ ኢ-መደበኛ ቡድን ውስጥ ተካተቱ፣ ስለወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ በሚስጥር ተሰባሰቡ፤ ሚስጥራዊ ውሳኔም አሳለፉ። ጊዜው ደግሞ ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ

Read More »

ፀረ- ጎልያዱ ዘመቻ በቪላዲሚር ቪላዲሚሮቪች ፑቲን

እስሌማን ዓባይ ቻይና 4 ሀገር ሻጭ ባንዳዎች ላይ ርምጃ ወሰደች በሚለው እንጀምር። ቀጥለንም አንኳር አለማቀፍ ሁነቶችን እንቃኛለን። የመራረጥኳቸው ድርጊቶችና ሁነቶቹ የምእራባዊው ዘመነ-ጎልያድ ማብቃቱን ሲያስረግጡ በድል

Read More »
On Trend

Most Popular Stories

GCHQ’s “Chinese menu” of tools

“Effects capabilities” allow analysts to twist truth subtly or spam relentlessly. by Sean Gallagher – 2014 What appears to be an internal Wiki page detailing the cyber-weaponry used

ካይሮ በፍልስጤማዊያን ደም እና በኢትዮጵያ ውኃዎች መሀል

ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በተለይም ከካይሮ እስከ አንካራ፣ ከጋዛ እስከ አፍሪቃ ቀንድ ከሚስተዋሉ የአሰላለፍ መልኮች ጋር የሀገራት መሪዎችና የስለላ ኃላፊዎች ወደ ካይሮ ጉዞ የማድረጋቸው አንድምታ፣ ከጋዛ/ሐማስ ጉዳይ ባሻገር ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት በምታደርገው ጥረት ውስጥ ከፍተኛ ስንስል ያላቸው ቁማሮችም ይመስላሉ —። ሰሞነኛው የግብፅና እስራኤል ‘ታንቲራ’ የካምፕ ዴቪድ ስምምነትን መንካት መጀመሩ ይበልጥ ሀገራችንን የሚመለከት ያደርገዋል። ካይሮ በዚሁ የካምፕ ዴቪድ ስምምነት ወቅት ኢትዮጵያን የተመለከተው ይዘት ቁልፍ ሆኖ የተካተተ እንደነበርና በዚህም በሀገራችን የከፍታ ፕሮጀክቶች ላይ ጥቁር ጥላውን አሳርፎ ስለመቆየቱ የሚያወሳውን ታሪክ እዚጋ ልብ ይሏል…

Categories