Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41
Western - የዓባይ ፡ ልጅ - Page 31

Western

New emails reveal Hunter Biden asked for $2 million plus ‘success fees’ to help unfreeze Libyan assets

I spoke with HB’s team yesterday. They are interested in the project, but emphasized that for them to get involved, the team (lobbyists, lawyers and PR) would need to be a small group of folks they have a tight relationship with. They do not want a large group involved and they only want people with whom they have a close relationship with due to the sensitivities surrounding their involvement.

Read More »

የዋሽንግተን ካርታና የድራጎኑ አፃፋ በኢትዮጵያ

አሜሪካ በትራምፕ ዘመን ለኢትዮጵያ እንዲዘገይ ያገደችው ገንዘብ ከግድቡ ጋር እንደማይያያዝና ይልቁንም ከሰብዓዊ አያያዝ ጋር ሊሆን ይችላል የሚል መግለጫ መስጠታቸው የምናስታውሰው ነው። ታዲያ የቻይና የመልስ መግለጫ ፈጣን የነበረ ሲሆን በቀጣዩ ቀን ቤጂንግ በትግራይ ጉዳይ አፃፋዊ ድምጿን አሰምታለች

Read More »

አውሮፓ ህብረት; በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና በጃንጃዊድ ጥቁር ወንጀል መሀል

ሪሊፍ ዌብ ኢንተርናሽናል “Border Control from Hell” በሚል የጥናት ሪፖርቱ እንዲሁም ዘ ኒው ሂውማኒቴሪያን “Inside the EU’s flawed $200 million migration deal with Sudan” በሚል 2017 እና 2018 ይፋ የተደረጉ መረጃዎች የሚያሳዩትም አውሮፓ ህብረት ወንጀለኛውን ቡድን በማፈርጠም የሰብዓዊ መብት በሰፊው እንዲጣስ ቤንዚን አበርክቷል

Read More »

የኬኒያ አበርክቶ በፀጥታው ምክር ቤት

ገቢ የሆነው ረቂቅ (በጣት የሚቆጠሩ) ቀናትን ይጠብቃል። በነዚህ ቀናት ውስጥ ከአባል አገራቱ ሀሳብ ካልቀረበበት ይፀድቃል ወይም የፀጥታው ምክር ቤቱ የጋራ አቋም ይሆናል። ቀነ ገደቡ ከመድረሱ በፊት ከአባል አገራት አንዱ ጥያቄ ካቀረበ ደግሞ ዝምታው ተሰበረ ይባልና እንደገና ይመከርበታል። ተሻሽሎ እንዲቀርብም ይደረጋል።

Read More »
On Trend

Most Popular Stories

Semantic Knowledge Graphs for the News: A Review

ANDREAS L. OPDAHL, University of Bergen, Norway TAREQ AL-MOSLMI, Independent Researcher, Norway DUC-TIEN DANG-NGUYEN,  MARC GALLOFRÉ OCAÑA,  BJØRNAR TESSEM, and  CSABA VERES, University of Bergen, Norway ACM Comput. Surv., Vol. 55, No. 7, Article 140,

Categories