
“እጅህን ከዓባይ ልጆች ላይ አንሳ” እስሌማን ዓባይ ለኤሊያስ መሠረት
በጦርነት ዘገባ ሶስት መርሆች እንዲተገበሩ ሙያው ያስቀምጣል። የግጭቱ መሠረታዊ መንስኤ፣ ግጭቱን ያባባሰውና የግጭቱ ድርጊቶች። ከዚህ አንፃር በምቹ የስራ ግብአት ተቋም ላይ የሚሰራው ኤሊያስ መሰረት ስለ ጦርነቱ መንስኤ በፌስቡክ ገፁ ለማጋራት የልቦና ፈቃዱ ቢሆን ኖሮ ለአገሬ ወግኜ መፃፌን እንዲፃረር አይምሮው ፍፁም አይፈቅድለትም ነበር




