Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41
Horn Affairs አፍሪካ ቀንድ - የዓባይ ፡ ልጅ - Page 122

Horn Affairs አፍሪካ ቀንድ

የአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካዊ ሽኩቻ ቀጥሏል

እስሌማን ዓባይ ምሥራቅ አፍሪካ፣ ከሞቃዲሾ እሰከ አሥመራ፤ ከአዲስ አበባ እስከ ሀርጌሳ፤ እንዲሁም በአዋሳኝ አካባቢዎቹ እያንዳንዱ ቀን በአዳዲስ ፖለቲካዊ ገቢር እየተገለጠና እያስገረመ ቀጥሏል። በዋነኛነት ደግሞ ዋሽንግተን

Read More »

ነገረ በርበራ

ስለ በርበራ አልደነቅም። ጉዳዩ አጠገባችን የተሰነቀሩ መርጦ ወጊዎች እየተነሱ “በርበራ በራች፤ በርበራ ጠፋች” እንደሚሉት ስላልሆነ..። የቀጣናው ተጨባጭ (በአመዛኙ) የአለም አቀፉ ተለዋዋጭ ጂኦፖለቲካዊ ውሽንፍር ነፀብራቅ ይሆን

Read More »

ፕሬዝደንት ሙሴቪኒ የሀገሪቱ ጦር አዛዥ ልጃቸውን የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም አገዱ

…ወታደራዊ አዛዡ ሽብርተኝነትን እንደሚደግፍ በይፋዊ ትዊተር ገፁ በመለጠፍ የአሸባሪው ህወሃትን ጥፋት እደግፋለሁ ማለቱ የሚታወስ ነው… የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦቻቸው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማቸው

Read More »

በአመት ውስጥ አራተኛው አሜሪካዊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ሹመኛ ለቀቁ

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ምክትል ልዩ መልዕክተኛ የነበሩት ፔይተን ክኖፍ ከኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸው ተዘገበ።ፔይተን አሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ መሰየም ከጀመረችበት ካለፈው ዓመት ጀምሮ ምክትል

Read More »
On Trend

Most Popular Stories

Categories