Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6170

Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41
Horn Affairs አፍሪካ ቀንድ - የዓባይ ፡ ልጅ - Page 122

Horn Affairs አፍሪካ ቀንድ

ከጆንግሌ እስከ ካይሮ ፡ የሱዳኑ ሚኒስትር ሞት በግብፅ የአል-ሲሲ-ሳልቫኪር የሴራ ጠገግ እስከ የት?

እስሌማን ዓባይ ~ የዓባይልጅ ▪️ካይሮ በኢትዮ-ደቡብ ሱዳን መሀል‹ደይሊ ኒውስ› የተባለው የግብፅ ጋዜጣ በ2016 ‹‹ደቡብ ሱዳን ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል ለመገንባት የግብፅ ወታደራዊ ዕርዳታን ትሻለች፤›› የሚል ዘገባ

Read More »

የአፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካዊ ሽኩቻ ቀጥሏል

እስሌማን ዓባይ ምሥራቅ አፍሪካ፣ ከሞቃዲሾ እሰከ አሥመራ፤ ከአዲስ አበባ እስከ ሀርጌሳ፤ እንዲሁም በአዋሳኝ አካባቢዎቹ እያንዳንዱ ቀን በአዳዲስ ፖለቲካዊ ገቢር እየተገለጠና እያስገረመ ቀጥሏል። በዋነኛነት ደግሞ ዋሽንግተን

Read More »

ነገረ በርበራ

ስለ በርበራ አልደነቅም። ጉዳዩ አጠገባችን የተሰነቀሩ መርጦ ወጊዎች እየተነሱ “በርበራ በራች፤ በርበራ ጠፋች” እንደሚሉት ስላልሆነ..። የቀጣናው ተጨባጭ (በአመዛኙ) የአለም አቀፉ ተለዋዋጭ ጂኦፖለቲካዊ ውሽንፍር ነፀብራቅ ይሆን

Read More »

ፕሬዝደንት ሙሴቪኒ የሀገሪቱ ጦር አዛዥ ልጃቸውን የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም አገዱ

…ወታደራዊ አዛዡ ሽብርተኝነትን እንደሚደግፍ በይፋዊ ትዊተር ገፁ በመለጠፍ የአሸባሪው ህወሃትን ጥፋት እደግፋለሁ ማለቱ የሚታወስ ነው… የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦቻቸው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማቸው

Read More »

በአመት ውስጥ አራተኛው አሜሪካዊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ሹመኛ ለቀቁ

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ምክትል ልዩ መልዕክተኛ የነበሩት ፔይተን ክኖፍ ከኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸው ተዘገበ።ፔይተን አሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ መሰየም ከጀመረችበት ካለፈው ዓመት ጀምሮ ምክትል

Read More »
On Trend

Most Popular Stories

Categories