Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6170

Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41
Pan Africa አንድ አፍሪካ - የዓባይ ፡ ልጅ - Page 16

Pan Africa አንድ አፍሪካ

ዓለም ያከበረው መከታ

ኮንጎ ሪፐብሊክ ነፃ መንግሥትነቷን ባወጀች ማግስት ነበር እጅግ አሳዛኝ የታሪኳን ምዕራፍ ‘ሀ’ ብላ የጀመረችው። በወቅቱ ካታንጋ የተባለው የኮንጎ ግዛት መሪ የነበሩት ሞይሲ ሾምቤ በማዕድን የበለፀገችዋን

Read More »

ኢትዮጵያዊት ናዝራዊት አበራ በሀገረ ቻይና በዕፅ ዝውውር እንድትከሰስ ያደረገች (ጓደኛዋ) ስምረት ካህሳይ አንተሀቡ

ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት የካቲት 25/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት ነው። ስምረት በ15 ዓመት እስራትና በ1 መቶ ሺ ብር የገንዘብ

Read More »
On Trend

Most Popular Stories

ቻይና የናይል ጂኦ-ፖለቲካ ጨዋታ ለዋጭ

ለ IMF እና WORLD BANK ያቀረብነው የብድር ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። የቻይና መንግሥትና የቻይና ዓለም አቀፍ የውሃ እና ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን China International Water and Electricity Corporation በርካታ ቢሊዮን ዶላሮች መድበው የሃይል ማመንጫዎቹን ለመገንባት እንቅስቃሴ ጀመሩ። ለተከዜ ፕሮጀክት 365 ሚሊዮን ዶላር፣ ለጊቤ ሦስት 500 ሚሊዮን ዶላር ከአሜሪካ ጠይቀን ብንከለከልም ቻይና ሙሉውን አቀረበች

ጁዶ ስትራቴጂ ኢትዮቴሌኮም ቻይና እና አሜሪካ

የኢኮኖሚክሱ ጠበብት ጁዶ-ስትራቴጂ የሚሉት አነስተኛ ኩባንያዎች ግዙፎቹን ጠልፈው የሚጥሉበትን መላ ነው። ለዚህም ሶስት ዘዴዎች ግብ መምቻ ናቸው አሉ። አንደኛ የቻይና የብድር አሰጣጥ ከአለማቀፉ የፋይናንስ አተገባበር አንፃር ግድፈቱን እየነቀሱ ማሳጣት። ይኸውም ቻይና ለታዳጊ አገራት የምታቀርበው ብድር የአገራቱን የመመለስ አቅምና ገንዘቡን በወጉ ስለመጠቀማቸው ተገቢውን ቅድመ ስራ ሳታከናውን ነው የሚል ነው። በዚህም አገራቱ እንደ ወደብ ያሉ ግዙፍ ሐብትና የማዕድን ሐብታቸውን ለመውረስና ቅኝ ለመግዛት ስለመሆኑ የአንዳንድ አገረት ገጠመኞችን ማሳያ እያደረጉ ማጥላላት አፈይገኝበታል።

Categories