Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6131

Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41
የዓባይ ጂኦፖለቲካ Nile GeoPolitics - የዓባይ ፡ ልጅ - Page 35

የዓባይ ጂኦፖለቲካ Nile GeoPolitics

የአፍሪካ ቀንድን ከበባ እና ጅቡቲ New Age of Imperialism In the Horn & Djibouti

አሜሪካን ጨምሮ የዘመኑ ኀያላን የአውሮፓ አገሮች በምጣኔ ሀብትና ወታደራዊ አቅም እየገዘፉ የመጡ ዘመነኛ ተገዳዳሪ አገሮች፤ አዲስ ዓይነት የአፍሪካ አገሮችን ቅርምት የተመረጡ የአፍሪካ አገራትን የመሰንጠቅ “a

Read More »

የዓባይ ንጉሠ ነገሥቱ ፡ ጀማል በሺር – ኡሥታዝ

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥም በየዕለቱ በዩቲዩብ ሚዲያ ቻናሉ ቅስቀሳ በማድረግ በ 24 ሰዓት ውስጥ ከ 100 ሺ ዶላር በላይ በማሰባሰብ ትልቅ ተፅዕኖ ማድረግ የቻለ ነው። አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ አስራ አንድ ሺህ ዶላር በላይ ያደረሰውን መዋጮም በስኬት ገቢ አድርጓል።

Read More »

ግድቦችን በሚሳይል ማፍረስ ይችላልን?

ከሶስት አመታት በፊት ታይዋን የቻይናውን ስሪ ጎርጂስ ግድብ መምታት የሚችል ሚሳይል ስለመታጠቋ በድረ-ገፅ ሚዲያዎቿ አስወራች። የቻይና መከላከያ ባለስልጣናትም የበዛ የሹፈት ‘ሙድ’ እንዲይዙባት ሆነ። ቻይኖቹ ሙድ

Read More »

የኤርትራ አቋም ለውጥ እና ግብፅ

“…በኢትዮጵያ ዘመናትን የዘለቀው የብሔር ችግር አሁንም ነገሮችን ለውጦ የግብፅን ጥቅም ሊመልስ ይችላል” ግብፃዊ ‘ምሁር’………………………………………………………………………. “ኤርትራ በሕዳሴ ግድቡ ጉዳይ የነበራት አቋም ፀረ ኢትዮጵያ ነበር፤ የግብፅ ደግሞ

Read More »

አስቸኳይ የሕግ ማዕቀፍ ለጣና

first published june 2020 በአለም ዙሪያ አደጋ የተጋረጠባቸው የውሀ አካላት እንዲያገግሙ ከአለማቀፍ አጋሮች በቢሊዮኖች ዶላር ፈንድ እየተደረገላቸው ይገኛል። ፈንድ ማግኘት የቻሉት በዋናነት በ Ramsar Site

Read More »

የኢማራት-እስራኤል ስምምነት ከኢትዮጵያ አንፃር

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና እስራኤል ሙሉ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመጀመር ስምምነት ፈርመዋል። በርካታ ሚዲያዎች የሰላም ስምምነት ቢሉትም አገራቱ ግን የጦርነት ታሪክ የሌላቸው ናቸው። ከእስራኤል ጋር መሠል

Read More »
On Trend

Most Popular Stories

Categories