Notice: Function _load_textdomain_just_in_time was called incorrectly. Translation loading for the matomo domain was triggered too early. This is usually an indicator for some code in the plugin or theme running too early. Translations should be loaded at the init action or later. Please see Debugging in WordPress for more information. (This message was added in version 6.7.0.) in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-includes/functions.php on line 6131

Deprecated: Creation of dynamic property OMAPI_Elementor_Widget::$base is deprecated in /home/eslemanabaycom/public_html/wp-content/plugins/optinmonster/OMAPI/Elementor/Widget.php on line 41
የዓባይ ጂኦፖለቲካ Nile GeoPolitics - የዓባይ ፡ ልጅ - Page 37

የዓባይ ጂኦፖለቲካ Nile GeoPolitics

“አሜሪካ ኮሎራዶ ወንዝ ላይ የገነባችውን የሁቨር ግድብ ሉዓላዊ መብት ወንዙ ለሚፈስበት ለሜክስኮ አሳልፋ ትሰጣለችን? በፍጹም! ጄሲ ጃክሰን

ስለዚህ ኢትዮጵያ አሁን የቀረበላትን ስምምነት እንድትፈርም አሜሪካ የሚታስገድድ ከሆነ ግብጽ በወንዙ እና ግድቡ ላይ ባለሙሉ ስልጣን ማድረግ በመንፈስም ሆነ በተጨባጭ የNeo-colonial ስምምነት አይነት ነው። ይህ

Read More »

የካይሮ አዲስ ሸለምጥማጣዊ ጉዞ በግድቡ ዙሪያ

የግብፁ አልሹሩቅ የወሬ ምንጭ፣ በዘርፉ የምሁራን ቡድን የተዘጋጀ በማለት ባስነበበው ፅሁፉ ጥናቱን ያደረጉት የግብፅ ውሃ ሀብትና መስኖ ሚኒስትር፣ ዶር መሐመድ አብደል አቲ፣ በአሜሪካ በሻምፓኝ ዩኒቨርሲቲ የሪሞት ሴንሲንግ እና የስርዓተ ምድር ሳይንስ ፕሮፌሰር እና በመስኖ ሚኒስቴር የዓባይ ጥበቃ ክፍሉ አምር ፋውዚ መሆናቸውን ጠቅሷል።

Read More »

;أرضي يهدد بانهيار سد النهضة

دراسة أمان سد النهضةنشر في: الجمعة 24 سبتمبر 2021 – 8:52 صمحمد علاء: الدكتور هشام العسكري: سد النهضة غير آمن نهائيا.. وأستبعد إتمام المشروع أو

Read More »

አውሮፓ ህብረት; በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና በጃንጃዊድ ጥቁር ወንጀል መሀል

ሪሊፍ ዌብ ኢንተርናሽናል “Border Control from Hell” በሚል የጥናት ሪፖርቱ እንዲሁም ዘ ኒው ሂውማኒቴሪያን “Inside the EU’s flawed $200 million migration deal with Sudan” በሚል 2017 እና 2018 ይፋ የተደረጉ መረጃዎች የሚያሳዩትም አውሮፓ ህብረት ወንጀለኛውን ቡድን በማፈርጠም የሰብዓዊ መብት በሰፊው እንዲጣስ ቤንዚን አበርክቷል

Read More »

አል-ፋሻጋ የካይሮ ጨዋታ ሜዳ ?

የአድዋ ድልን ተከትሎ በነበሩት ጥቂት ቀናት በተለይም ከ March 5, 1896 ጀምሮ ጋዜጦቻቸው በኢትዮጵያ የተቋጠረውን ቂም ማስነበብ ጀምረው ነበር። ለአብነትም Cape Argus የተባለው ጋዜጣ “አውሮፓውያኑና ጣልያን ማንኛውንም ዋጋ ከፍለው የኢትዮጵያና የሚኒሊክን ስነ ልቡና ሰብሮ ከአፍሪካ የሚያስወግድ ፖሊሲ ሊቀርፁ ይገባል” ነው ያለው። Times of London ለተባለ ጋዜጣ የሚሰራ ጋዜጠኛ የዘገበው ደግሞ “አቢሲኒያዎቹ ወደፊት እንዲሳካላቸው አንፈልግም

Read More »

የኬኒያ አበርክቶ በፀጥታው ምክር ቤት

ገቢ የሆነው ረቂቅ (በጣት የሚቆጠሩ) ቀናትን ይጠብቃል። በነዚህ ቀናት ውስጥ ከአባል አገራቱ ሀሳብ ካልቀረበበት ይፀድቃል ወይም የፀጥታው ምክር ቤቱ የጋራ አቋም ይሆናል። ቀነ ገደቡ ከመድረሱ በፊት ከአባል አገራት አንዱ ጥያቄ ካቀረበ ደግሞ ዝምታው ተሰበረ ይባልና እንደገና ይመከርበታል። ተሻሽሎ እንዲቀርብም ይደረጋል።

Read More »

ቻይና የናይል ጂኦ-ፖለቲካ ጨዋታ ለዋጭ

ለ IMF እና WORLD BANK ያቀረብነው የብድር ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። የቻይና መንግሥትና የቻይና ዓለም አቀፍ የውሃ እና ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን China International Water and Electricity Corporation በርካታ ቢሊዮን ዶላሮች መድበው የሃይል ማመንጫዎቹን ለመገንባት እንቅስቃሴ ጀመሩ። ለተከዜ ፕሮጀክት 365 ሚሊዮን ዶላር፣ ለጊቤ ሦስት 500 ሚሊዮን ዶላር ከአሜሪካ ጠይቀን ብንከለከልም ቻይና ሙሉውን አቀረበች

Read More »
On Trend

Most Popular Stories

Categories