"I Start where the News Story Stop"

Esleman Abay

Interested in deepening the discussion about new Nile projects, the website as a platform explores the engagements of water users, planners and researchers in multiple projects of river basin development. By experimenting with different theories and methodologies of representing river basin development experiences, we aim to open up new perspectives on the simultaneous transformation of the Nile water distribution, differences between its users and categories through which these are known.

ጁዶ ስትራቴጂ ኢትዮቴሌኮም ቻይና እና አሜሪካ

የኢኮኖሚክሱ ጠበብት ጁዶ-ስትራቴጂ የሚሉት አነስተኛ ኩባንያዎች ግዙፎቹን ጠልፈው የሚጥሉበትን መላ ነው። ለዚህም ሶስት ዘዴዎች ግብ መምቻ ናቸው አሉ። አንደኛ የቻይና የብድር አሰጣጥ ከአለማቀፉ የፋይናንስ አተገባበር አንፃር ግድፈቱን እየነቀሱ ማሳጣት። ይኸውም ቻይና ለታዳጊ አገራት የምታቀርበው ብድር የአገራቱን የመመለስ አቅምና ገንዘቡን በወጉ ስለመጠቀማቸው ተገቢውን ቅድመ ስራ ሳታከናውን ነው የሚል ነው። በዚህም አገራቱ እንደ ወደብ ያሉ ግዙፍ ሐብትና የማዕድን ሐብታቸውን ለመውረስና ቅኝ ለመግዛት ስለመሆኑ የአንዳንድ አገረት ገጠመኞችን ማሳያ እያደረጉ ማጥላላት አፈይገኝበታል።

Read More »

የካይሮ አዲስ ሸለምጥማጣዊ ጉዞ በግድቡ ዙሪያ

የግብፁ አልሹሩቅ የወሬ ምንጭ፣ በዘርፉ የምሁራን ቡድን የተዘጋጀ በማለት ባስነበበው ፅሁፉ ጥናቱን ያደረጉት የግብፅ ውሃ ሀብትና መስኖ ሚኒስትር፣ ዶር መሐመድ አብደል አቲ፣ በአሜሪካ በሻምፓኝ ዩኒቨርሲቲ የሪሞት ሴንሲንግ እና የስርዓተ ምድር ሳይንስ ፕሮፌሰር እና በመስኖ ሚኒስቴር የዓባይ ጥበቃ ክፍሉ አምር ፋውዚ መሆናቸውን ጠቅሷል።

Read More »

Twitter Campaigns

Categories