
ፀጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያ ላይ ከሽፏል፡ ግብፃዊው የአረብ ሊግ ዋና ፀኃፊ ያዘነቡት ወቀሳ
https://english.aawsat.com/home/article/3702786/ethiopia-prepares-3rd-gerd-filling-aboul-gheit-slams-un-security-council የዓባይ፡ልጅ የአረብ ሊግ ዋና ጸሃፊው ግብፃዊ አህመድ አቦል-ገይት ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት ልታከናውን መሆኑን በተመለከተ በሰጡት መግለጫቸው ነው አለም አቀፉን


